
Similar Posts
ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ብቃት ያለው የአደጋ ጊዜ ፈጣን ምላሽ የሰው ኃይል ልማት ተቋማዊ በማድረግና በማጠናከር እያስመዘገበች ያለው ውጤት ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ByadminEthiopia Strengthens Public Health Emergency Workforce Capacity Through Autonomous Training ————————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ የቅድመ ዝግጁነት ዳይሬክቶሬት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ችግሮች ሲከሰቱ ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚችሉ ከፌዴራል፣ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አሰተዳደር ለተውጣጡ ባለሙያዎች ለአራተኛ ዙር የአፍሪካ የበጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVOHC SURGE) ቡድን በማሰልጠን ሀምሌ 15/2018 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ…

የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀዋሳ ገቡ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። ሚንስትሯ ሀዋሳ ዓለም አቀፍ አሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የቢሮው የማኔጅመንት አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በዚሁ ወቅት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እንኳን ወደ…

ዓመታዊ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች ብግርነት የዳሰሳ ጥናት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው
Byadminበኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ የፓራሳይቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ እና ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም ም/ዋና ዳይሬክተሮች በተገኙበት ዓመታዊ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች ብግርነት Ani-microbial Resistance (AMR) የዳሰሳ ጥናት የምክክር መድረክ የካቲት 18 እና 19/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና ዓለማ ኢ.ኤ.አ…

ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መረጃ
Byadmin#MarburgVirus ተጨማሪ መረጃዎችን “””””””””””””””””””””””””””” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንነት፣ መተላለፊያ መንገዶችና መከላከያ ዘዴዎች
Byadmin#MarburgVirus

ኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ያከናወናቸው ተግባራት አበረታች መሆናቸውን ቋሚ ኮሚቴው አስታወቀ
Byadmin————————– (ዜና ፓርላማ) ሕዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም፤ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስተውቋል። ቋሚ ኮሚቴው ኢንስቲትዩቱ በህብረተሰብ ጤና ላይ የሚደርሱ የጤና አደጋዎችን ለመከለከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል መረጃን በማጠናቀር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን በጤናው…
