የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
*****
“በመትከል ማንሰራራት”
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et



















Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.





















——————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የጤና ደህንነትና የወረርሽኝ መከላከል አቅም በምርምር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ ስትራቴጂካዊ የምክክርና የግብዓት ርክክብ መድረክ ከክልል አቻ ተቋማት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ እና የተላለፊ በሽታዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ገመቹ ታዳሰ የጀኖሚክስ እድገትን አስመልክቶ ሰፊ ማብራርያ አድርገዋል፡፡ በመድረኩ ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከሲዳማ እና…

በዓለም ለ113 ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ ”የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን ” በሚል መሪ ቃል የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ፣ የጤና ቢሮና የተጠሪ ተቋማት ማኔጅመንትና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመድረኩ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በንግግራቸው የሴቶች ሁሌንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በትኩረት…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተውጣጡ 63 የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በቲቢ ማይክሮስኮፒ (TB Microscopy) ምርመራ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከReach Ethiopia Urban TB Lon II project ጋር በመተባበር በሁለት ዙር ሰጠ። ስልጠናው በክልሉ የቲቢ ምርመራ ጥራትን በማሻሻል በሽታውን በቀድሞ ለመለየትና ስርጭቱን ለመቀነስ ያለመ ነው።…

በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይረክቶሬት የሰባት ወር የስራ አፈጻጸም ገምግሞአል :: በዕለቱ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይረክተር የሆኑት አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በ ክልላችን ያሉ ጤና ተቋማት የሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት ጥራታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ገልጸው አሁንም በየደረጃ ያሉ ተቋማት የተገኙ ስኬቶችን ለመፈጸም ቁርጠኛ(committed) መሆን እንደሚያስፈልግ አጽንዮት ሰጥተዋል። የሰባት ወር ሪፖርት በላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላትን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት በርካታ ምርጥ ሥራዎች እንደተሰሩ በአስተያየታቸው ገልጸዋል። በክልላችን…

በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ላይ ያተኮረ የዘጠኝ ወር የጋራ አፈፃፀም ግምግማ መድረክ መካሄድ ጀመረ። የግምገማ መድረኩ ሲጀመር የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ከአርባ አመታት በላይ ጠንካራ የክትባት ፕሮግራም እንደነበራት አስታውሰው፤ በነዚህ ክትባቶችም ማህበረሰቡን ከሞት መታደግ መቻሉንና በተለይ በልጆች ላይ…