’የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት” በሚል መሪ ቃል በክልሉ በሁሉም ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.


የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በሀገርቱ ከተፈጠረው የአየር ንብረት መዛባት ጋር በተያያዘ በክልላችንም በአንዳንድ አከባቢዎች የወባ በሽታ ጫና እየተፈጠረ ስለሚገኝ የመከላከሉን ስራ ከወራት በፍት ተጀምሮ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለትም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውኃን ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳፈን (የአከባቢ ቁጥጥር ) ሥራ በሕዝብ ንቅናቄ ተደርጓል። በህዝብ ንቅናቄ ላይ…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በ2016 በጀት ዓመት የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ በንግግራቸውም የኅብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የተሰሩ በርካታና ዘርፈ-ብዙ ሥራዎች ከክልሉም አልፎ በሀገር-ዐቀፍ ደረጃ ለምርጥ ተሞክሮ የሚሆኑ መሆኑን ገልጸዋል ።…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ የጤና ተቋማት ለተውጣጡ 63 የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በቲቢ ማይክሮስኮፒ (TB Microscopy) ምርመራ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከReach Ethiopia Urban TB Lon II project ጋር በመተባበር በሁለት ዙር ሰጠ። ስልጠናው በክልሉ የቲቢ ምርመራ ጥራትን በማሻሻል በሽታውን በቀድሞ ለመለየትና ስርጭቱን ለመቀነስ ያለመ ነው።…

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ግንቦት 6/2017 ዓ.ም የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ለአስር ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ በይፋዊ የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ ተገልጿል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ እንዳሉት በሀገራችን መከላከልን መሰረት ባደረገው የጤና ፖሊሲ ማህበረሰቡን ከአስከፊ ህመምና…

የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንደሚጠብቅ አሳስበዋል። በመቀጠልም የ9 ወር የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ ጠንካራ…

ለዚህ ለበጎ ተግባር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!