
Similar Posts

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፖርቲ አባላትና ደጋፊዎች የሚሰጠው ስልጠና እና የመሠረታዊ ድርጅት ምስረታ መድረክ ተጠናቀቀ ።
Byadminዛሬ በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ስርአት ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ካሣ ስልጠናው ለሀገራችን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያግዝ መሆኑን በማንሳት ከዚህ በፍት በህዋስ ተደራጅታችሁ የነበራችሁ ዛሬ እራሳችሁን ችላችሁ መሠረታዊ ድርጅት በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ ክቡር እንግዳውን በማመስገን ሠራተኛው የተሰጠዉን ስልጠና በተግባር ላይ በማዋል እና የተሰጠንን…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 18/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 27/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የAVoHC-SURGE ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ማድረጋቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ የ4ኛ ዙር የአፍሪካ በጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVoHC-SURGE) ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችና የወረርሽኞች ምላሽ መስጫና ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) እየተከናወኑ…

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ ለሃይማኖት ተቋማት ኃላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሕዳር 26/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለሃይማኖት ተቋማት መሪዎች በማርበርግ በሽታ ምንነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥተዋል ፤ በሚጠበቅባቸውም ሚና ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ የተገኙት የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመልዕክታቸው ፦የማርበርግ ቫይረስ…

እንኳን ለመላው የጥቁር ህዝቦች የድል በዓል ለሆነው አድዋ 130ኛ ዓመት አደረሳችሁ !
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የካቲት 23/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመታዊ ጉባኤውን በመካሄድ ላይ ነው ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት”የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀምና የ2018 ዓ/ም ዕቅድ ላይ በመምከር ላይ ነው። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመልዕክታቸው ሁሉን አቀፍ፣ ጥራቱን የጠበቀና…
