
Similar Posts

በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቱት በዛሬው ቀን ከየካቲት 14-17/2017ዓ. ም የሚጀምረው የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ ልጅነት ልምሻ /ፖልዮ/ በሽታን የመከላከል ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ የክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችና አጋር ድርጅቶች በተገኙበት የስራ መመርያ እና ስምሪት ተሰቷል ::
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 12/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site: https://sphi.gov.et/

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ሂደት ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው አካላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሀ-ግብር ተካሄደ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የካቲት 21/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የማርበርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመከላከል ሂደት የላቀ ሚና ለተወጡ አካላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የፌደራልና የክልሉ ቁልፍ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተከናውኗል። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ ተጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 15/ 2018ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል ። ይህም በክልሉ እና በአጎራባች ክልሎች ለሚከሰቱ ወረርሽኞች ፈጣንና ተደራሽ የሆነ የላቦራቶሪ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ጉልህ እመርታ መሆኑ ተጠቁሟል። ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ወረርሽኞች ላይ ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ አቅሙን በዘመናዊ መሳሪያዎችና በሰው ኃይል እያጠናከረ…

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ኢንስቲትዩት አደረጃጀት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረገ።
Byadminከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በክልላቸው የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማደራጀት በዛሬው ዕለት ወደ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት በመምጣት ተሞክሮ የመቅሰምና የስራ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል ። የልምድ ልውውጥ ቡድን አባላት በኢንስቲትዩቱ እየተተገበሩ ያሉትን የጤና መረጃ አያያዝ ሥርዐት ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማዕከልን፤ እንዲሁም የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የሕብረተሰብ ጤና…


የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ”Regional Information Platform for Nutrition (RIPN)” ፕሮጀክት ያከናወናቸውን እና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ህዳር 18/2017 ዓ.ም ውይይት አካሄደ፤
Byadminበመድረኩ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ እንደተናገሩት ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመበት ዓላማዎች መካከል አንዱ በምርምር ላይ የተመሰረተ የጤና መረጃ በማመንጨት ውሳኔ ሰጪ አካላት እንዲጠቀሙበት ማድረግ እና የምግብና ስርዓተ – ምግብ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ እና በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ማስተባበር መሆኑን ገልፀው በሚጠበቀው ልክ እየተሰራ ባለመሆኑ በክልሉ ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ ዘርፈ ብዙ ችግርን በሚገባ…
