የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
#polio
#PolioVaccine
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መጋቢት 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም በኮንፈረንሱ መድረክ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ባስተላለፉት መልዕክት ጠንካራ ሀገር ለመገንባትና የተጀመረውን ፈጣን ልማት ለማስቀጠልና ለማሳለጥ በሚደረገው ሁለንተናዊ ጥረት የአባላት ሚና የጎላ መሆኑን ገልፀዋል። እንደ ክልል ኢንስቲትዩቱ የህዝቡን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ የሕብረተሰብ ጤና ስጋቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየሰራ እንደሚገኝ…

ስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከእርዳታ ተላቀን ወደ ተሻለ የእድገት ደረጃ ለመድረስ ቁርጠኛ የሆነ አመራርን አስፈላጊነት አጽኖት ሰጥተዋል፡፡ በጤናው ዘርፍም ቢሆን ነገን ለመቀየር ብቃት ያለው አመራር ለመፍጠር የፕሮግራሙን አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በተለይ ለሴቶች ትኩረት በመስጠት በዚህኛው ዙር አብላጫውን ድርሻ እንዲይዙ መደረጉን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ ተመራቂዎች ግንባር ቀደም…


______________ የጤና ሚኒስቴር ከጀርመን ኤምባሲ፣ ከሮበርት ኮች ኢንስቲትዩት እና ከዓለም የጤና ድርጅት (WHO) ጋር የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ተነሳሽነት እና አጋርነት በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የጀርመን አምባሳደር ብርጊት ኦሪ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ስብሰባ እንደምታስተናግድ አስታውቀዋል፣ ይህም አገሪቱ የተጠናከረ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አቅም መገንባቷን እና የማርበርግ ቫይረስን ጨምሮ…


የጉንፋን በሽታ በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጉሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። በርካታ ቫይረሶች ለጉንፋን መከሰት ምክንያት ቢሆኑም በጣም የተለመዱት ግን ሪኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ሲሆኑ ሪኖ ቫይረስ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል። ደረቅና ነፋሻማ የአየር ፀባይ (ወቅት) ቫይረሶች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራጭ ስለሚያግዝ እና…
It is better to categorize the news on this website
Thank yuo!