የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
#polio
#PolioVaccine
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መጋቢት 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



———————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰበ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ኒውትሪሽን ኢንተርናሽናል፣ ከካሊፎርኒያ ዴቪስና ከቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመቀናጀት በጌትስ ፋውንዴሽን ድጋፍ፣ በአዮዲን እና በፎሊክ አሲድ የበለፀገ ጨው (DFS-IoFA) ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማዳረስ የሚደረገውን ጥረት በይፋ አስጀምረዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ የሆነው ይህ ፕሮግራም፣ በኢትዮጵያ የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Neural Tube Defects /NTDs/)…

Abiy Ahmed Ali Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላትን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት በርካታ ምርጥ ሥራዎች እንደተሰሩ በአስተያየታቸው ገልጸዋል። በክልላችን…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 12/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site: https://sphi.gov.et/

በክልላችን የሚገኙ አራት ሆስፒታሎች በዛሬው ዕለት በጤና ሚኒስቴር ፤ በ4ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ( EHAQ 4th Cycle) ውድድር ባስመዘገቡት የተሻለ አፈጻጸም የገንዘብ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል። በዚሁ መሠረት:- 1.ይ/ዓለም ሕክምና ኮሌጅ አ/ ሆስፒታል 2ኛ ደረጃ በመውጣት የ3,000,000 እና የብር ዋንጫ 2.ለኩ አ/ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል እና ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 3ኛ ደረጃ…

********** በኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ብራዛቪል እየተካሄደ ባለው 74ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና መድረክ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። በታንዛኒያ አቅራቢነት የተወዳደሩት ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ አባል ሀገራት ከሰጡት ድምጽ አብላጫውን በማግኘት ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት…
It is better to categorize the news on this website
Thank yuo!