የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
#polio
#PolioVaccine
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መጋቢት 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



ንፅህና ለህብረተሰብ ጤና ስርዓት ያለው ሚና የጎላ በመሆኑ “ለፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” ጥሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረግ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ “ጠንካራ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ለማይበገር የጤና ስርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል የህብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ…

በመድረኩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አብርሃም ማርሻሎ በንግግራቸው ከሁለት ዓመት በፍት በጤና ሴክተር ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚያያዙ ፣ የግብዓት አቅርቦት ፣ አያያዝ እና መሰል ችግሮች እንደነበሩ ገልጸው የጤና ቢሮው አመራሮች ቆም ብለው የችግሩን ምንጮችና የመፍትሄ አቅጣጫን መቀየስ በመቻላቸው በአሁኑ ጊዜ በሴክተሩ የተሻለ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል :: ኃላፊው…

በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የካንሰር ህክምና ማዕከልን ጨምሮ ሌሎች የህክምና አገልግሎቶች መስጫ ማዕከላት ተመረቁ ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ፣ የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በየነ በራሳ እንዲሁም የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት አያኖ በራሳ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ማዕከሉ በዛሬው እለት ተመርቋል። የካንሰር ጨረራ ህክምና ማዕከል ፤…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

የህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ************ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነው ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምሃ ደስታ እና በመነን ትምህርት ቤቶች ተምረዋል፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ዶክትሬት ተመርቀዋል፡፡ የስፔሻላይዜሽን ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስነ-ደዌ ተከታትለዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይርጋ ጨፌ ጤና ጣቢያ፣ በዲላ…
It is better to categorize the news on this website
Thank yuo!