የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
#polio
#PolioVaccine
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መጋቢት 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/

Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 18/2018 ዓ.ም አምስተኛው ዙር የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ እና የክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የማህበራዊ ዘርፍ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አየለች ሌዳሞን ጨምሮ፣የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የክልል ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የተለያዩ አጋር ድርጅቶች፣ባለድርሻ አካላት ፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

__________ የልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱን በጎበኙበት ወቅት የኢንስቲትዩቱ አመራሮች የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመሆን አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዶ/ር መሳይ ስለ ኢንስቲትዩቱ አጠቃላይ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን በገለጻቸውም የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ አስተዳደር፣ የብሔራዊ የጤና የላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ፣ የጤና መረጃዎች ቅመራ እና ትንተና…

እንግዶቹ ወደ ሀዋሳ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና ማኔጅመንቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተወጣጡ ልዑካን ቡድኖች በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰጡ ጤና አገልግሎቶችን ተዘዋውረው እንደሚጎበኙ ለዚሁ የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል። የክልሉ ጤና ቢሮጥር 20/2017 ዓ.ም


መድረኩ ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ የተገኙ ስኬታማ ድሎችን በመገምገም የተገኙ ውጤቶችን ለማዝለቅ በሂደቱ ያጋጠሙ ተግዳሮችን ለመፍታት የዘርፉ ባለሙያዎች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ለማስቻል ነው። የጤና ባለሙያ ከማንኛውም የተሳሳተ መረጃ እራሱን በማራቅ በዚህ ምክንያት በዜጎች ላይ የሚመጡ ጉዳቶችን በመገንዘብ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሠራጩ የሀሰት መረጃዎች ሳይወናበድ የገባውን የሙያ ቃል ኪዳን እና መሐላ ጠብቆ ማኅበረሰቡን በቅንነት ማገልገል እንደሚገባ ተገልጿል፡፡…
It is better to categorize the news on this website
Thank yuo!