
Similar Posts


በጤና ሚኒስቴር መሪነት በዛሬው ዕለት የአለም አቀፍ የጤና አጋሮችና ሌጋሲ ድርጅቶች በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የተሰሩ ስራዎችን ለመጎብኘት ወደ ክልሉ ገብተዋል።
Byadminእንግዶቹ ወደ ሀዋሳ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና ማኔጅመንቱ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተወጣጡ ልዑካን ቡድኖች በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰጡ ጤና አገልግሎቶችን ተዘዋውረው እንደሚጎበኙ ለዚሁ የወጣው መርሃ ግብር ያሳያል። የክልሉ ጤና ቢሮጥር 20/2017 ዓ.ም

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማት የፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ሠራተኞች በብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሀሳብ ‘’ልሳነ- ብልፅግና’’ መፅሔት ላይ የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት መድረክ እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡
Byadminሐምሌ 17/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ፤ “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በሕዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ ጉዟችን” በሚል አርዕስት የተዘጋጀው የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሀሳብ የሆነው ልሳነ- ብልፅግና መፅሔት 1 ቁጥር 5 እትም ላይ የቢሮውና የተጠሪ ተቋማት አባልና ደጋፊ ሠራተኞች ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። የፓርቲው ልሳን ዕትሙ ያተኮረው የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ አቅጣጫችን ፣ የጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረታዊ…

የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ (Annual Research Dissemination workshop) አካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዘያ 09/2017 ዓ.ም በዕለቱ እንኳን ደህና መጥታችሁ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና እና ጤና ነክ ችግሮች ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ የሕብረተሰቡ ጤና እንዲሻሻል ተቋሙ ሀላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸዋል ፡፡ የሲዳማ ክልል ጤና…

ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን (EMT) አቅሟን በማጠናከር ዓለም አቀፍ የጤና አጋርነቷን እያሰፋች ነው
Byadmin______________ የጤና ሚኒስቴር ከጀርመን ኤምባሲ፣ ከሮበርት ኮች ኢንስቲትዩት እና ከዓለም የጤና ድርጅት (WHO) ጋር የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ተነሳሽነት እና አጋርነት በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የጀርመን አምባሳደር ብርጊት ኦሪ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ስብሰባ እንደምታስተናግድ አስታውቀዋል፣ ይህም አገሪቱ የተጠናከረ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አቅም መገንባቷን እና የማርበርግ ቫይረስን ጨምሮ…

በማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከል ላይ ያተኮረ አውደ-ጥናት ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተካሄደ
Byadmin_____________ መድረኩ የተዘጋጀው በማርበርግ በሽታ ዙሪያ አሁን ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ እና የሃማኖት ተቋማት እንዴት በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የገለጹ ሲሆን፤ ለታማሚዎች በመጸለይ እንዲሁም ታክመው የዳኑ ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም መልአክት አስታልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የተሳሳተ መረጃን ለማጥራት የሃይማኖት ተቋማት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን አክለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…
