
Similar Posts

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በወባና ተዛማች በሽታዎች ላይ የሚሰራ አዲስ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት አስጀመረ::
Byadmin*//* የካቲት 19/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በወባና ተዛማጅ በሽታዎች ላይ ጥልቅ ምርምር የሚሰራና በዚሁ ዘርፍ ቀጣይ ተመራማሪዎችን የሚያፈራ “EMERGE” የተሰኘ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ አካሂዷል:: በመርሃግብሩ ላይ የተናገሩት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቴዎስ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሀገራችን ካሉ ጥቂት ግንባር ቀደም መሰል ኮሌጆች…

2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መክፈቻ ስነስርዓት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የሰርተፊከት ተሽላሚ ሆነዋል።
Byadminለዚህ ለበጎ ተግባር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት አመት የኤች አይ ቪ ቅኝት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በሀዋሳ ከተማ እየገመገመ ይገኛል።
Byadminየመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት PHEM ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ በመሠራቱ አበረታች ዉጤት መመዝገቡን አሳስበዋል። በመቀጠልም የዓመቱ የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 21/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 30/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

#የጥንቃቄ_መልዕክት!
Byadminከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( MPox) መከሰቱን ከጤና ሚኒስቴር – ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መግለጫ መሰጠቱ ይታወቃል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩትም በበኩሉ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ዕለት ጀምሮ በሁሉም መዋቅሮች ጠንካራ የቅኝት ስራ በመሥራት ላይ ይገኛል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ሕብረተሰቡ በመተላለፊያ መንገዶቹ ላይ ማለትም፦በበሽታው ከታመመ ሰው…

ጤናማና አምራች አህጉር እንድትኖረን ኢትዮጵያ ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጋር ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
Byadmin********** በኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ብራዛቪል እየተካሄደ ባለው 74ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና መድረክ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። በታንዛኒያ አቅራቢነት የተወዳደሩት ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ አባል ሀገራት ከሰጡት ድምጽ አብላጫውን በማግኘት ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት…


