
Similar Posts

ከ”እዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ጤና ቢሮ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈራንስ እየተካሄደ ይገኛል::
Byadminበመድረኩም በሀገር ደረጃ እንዲሁም በክልላችን በፓርቲ እና በመንግስት በኩል የተከናወኑ ሥራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት ተሰጥተው የሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ መነሻ በማድረግ አጠቃላይ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት በሙሉ ተገኝተው ተሳታፊ ሆነዋል:: የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት መጋቢት 12/2016 ሐዋሳ, ሲዳማ

እንኳን ደስ አለን!
Byadminኢንስቲትዩታችን በሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት የአለም አቀፍ ስታንዳርድ(ISO 15189:2022) ማስቀጠሉ ተረጋግጦ የአክሬዲተሽን ሰርተፍኬት ከኢትዮጵያ አክሬዲተሽን አገልግሎት ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 09/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency See less


ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ላይ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
Byadminሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገራችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጰያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ባወጡት ወቅታዊ መግለጫ ማሳወቃቸዉ ይታወቃል። ከዚያም ዕለት ቀደም ብሎ በ29/02/2018 ዓ.ም ከጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሕሙማን ለተሻለ የሕክምና አገልግሎት ወደ ሀዋሳ ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመምጣታቸዉ ጋር ተያይዞ ከህዳር 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እና የጤና ቢሮዎች ጋር የበጀት አመቱን እቅድ በማናበብ ላይ ይገኛል።
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በእስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ጋር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋራ እቅድ ከጥቅምት 04 – 06/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በማናበብ ላይ ነው። የጋራ እቅድ ማናበብ የተቋማዊ እና ክልላዊ እቅዶችን ከሀገራዊ የህዝብ ጤና ስትራቴጂዎች እና ፖሊሲዎች ጋር በማጣጣም የተጣጣመ ትግበራ እና ተጠያቂነትን ያበረታታል፣ በመረጃ…

የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት ቅኝትና ምላሽ ስራዎችን በማህበረሰብ ደረጃ ለመተግበር የሚያስችል “Community PHEM” የተሰኘው ኢኒሸቲቭ ላይ ምክክር ተካሄደ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ”Community PHEM ” ኢኒሸቲቭን በማህበረሰብ ደረጃ ለማስፈጸም የሚያስችል ምክክር አካሄደ። ምክክሩ ከክልል ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪዎች፣ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተሮች እና የጤና ትምህርት እና ተግባቦት ባለሙያዎች ጋር የተካሄደ ሲሆን በማህበረሰብ ደረጃ የድንገተኛ ጤና አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ አቅም ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።…
