
Similar Posts

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የጥራት አመራር ስልጠና መስጠቱ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከመንግስትና ከግል ጤና ተቋማት ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በላቦራቶሪ ጥራት አመራር (Laboratory Quality Management system(LQMS)) ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። ኢንስቲትዩቱ በክልሉ የሚሰጡ የላቦራቶሪ አገልግሎቶች ጥራታቸውን የጠበቁ፣ ትክክለኛና ተዓማኒ እንዲሆኑ የአቅም ግንባታ ስራዎችን በተከታታይ እያጠናከረ መሆኑን ገልጿል። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ…

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
Byadminበክልሉ ጤና ቢሮ ለበጀት ዓመቱ ከታቀደው ዕቅድ መነሻ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የየዘርፉ አፈጻጸም ሪፖርቶች ቀርበው እንደሚገመገም መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የቢሮ ኃላፊዋ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ገልጸዋል። ዶ/ር ሰላማዊት አክለውም በዚህ መድረክ ከየሥራ ክፍሎቹ ከሚቀርቡ ሪፖርቶች መነሻ በጥንካሬ እና በጉድለት የተለዩ ጉዳዮች ዙሪያ አጽንኦት ተሰጥቶ ውይይት እንደሚደረግባቸው ገልጸው ፤ በቢሮው በቀጣይ ሁለት ወር ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማካካሻ…

ኢንስቲትዩቱ ከአፍሪካ ሲ.ዲ.ሲ. ጋር ያለውን አጋርነት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ByadminEPHI, Africa-CDC Continue to Strengthen Partnership —————————- የአፍሪካ ሲዲሲ ኢስተርን ሪጂናል ኮርዲኔሽን ሴንተር (Africa CDC Eastern RCC) ሪጂናል ዳይሬክተር ዶ/ር ማዚያንጋ ሉሲ ማዛባ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዓላማም ማዕከሉ ከኢንስቲትዩቱ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችሉ የትብብር ዘርፎችን በመለየት የጋራ ግቦችን ለማስቀመጥ እንደሆነ ሪጅናል ዳይሬክተሯ ገልፀዋል። የኢትዮጵያ…


የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል (South West Ethiopia) ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል በአቶ ታምራት ቦጋሌ የሚመራ ቡድን ከሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ አድርጓል።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላትን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት በርካታ ምርጥ ሥራዎች እንደተሰሩ በአስተያየታቸው ገልጸዋል። በክልላችን…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። መጋቢት 2/2018 ዓ.ም
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ የመድረኩን ዓላማ እና የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን መንፈቅ አፈጻጸም አስመልክተው ሰፊ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራርና ማኔጅመንት አባላት፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያዎች ፣ የሆስፒታሎች IDSR ተወካዮች ፣ አጋር ድርጅቶችና ጥሪ የተደረገላቸው የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ናቸው። በመድረኩም በበጀት ዓመቱ…
