
Similar Posts

እንኳን ደስ አላችሁ!! እንኳን ደስ አለን!!
Byadminየሲዳማ ክልል የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ማረምያ ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ በሀዋሳ እና በይርጋለም ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ኃላፊ ከተከበሩ ከአቶ ማቶ ማሩ እና ከማረሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከተከበሩ ኮንታሞ ቡርቃ እጅ የዋንጫና የዕውቅና ሽልማት አግኝቷል። ይህ ውጤት እንዲመጣ ተቋሙን በእውቀት በመምራት በሳል አመራር በመስጠት ትልቅ ሚና የተጫወቱን፦ የሲዳማ ሕብረተስብ…

ኢንስቲትዩቱ በላብራቶሪ አቅም ግንባታ እና ጥራት ማስጠበቅ
Byadminበጤናው ዘርፍ የላብራቶሪ አቅም ግንባታ እና ጥራት ማስጠበቅ (Laboratory Capacity Building and Quality Assurance) የሕክምና አገልግሎት ጥራት፣ የታካሚዎች ደህንነት እና የሕዝብ ጤና ጥበቃ ዋና መሠረት ነው። የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ሐኪሞች ለሚሰጡት ውሳኔ ከ70 በመቶ በላይ ድርሻ እንዳለውም ይገመታል። ለዛም ነው ላብራቶሪ የህክምናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት ነው የሚባለው፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትም የላብራቶሪ አቅምን ለመገንባትና ጥራትንም…

በክልላችን የሚገኙ የመንግስት ሆስፒታሎች በሙሉ የላቦራቶሪን ጥራት ለማሻሻል የSLMTA ትግበራ ውስጥ መግባታቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሆስፒታል ለተወጣጡ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የላቦራቶሪ ጥራት ለማሻሻል ”SLMTA(Strengthening Laboratory Managment Toward Accreditation)” በሚል ርዕስ ከጥር 13/2018ዓ/ም ጀምሮ ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት በክልላችን ውስጥ የምገኙ ሆስፒታሎች በሙሉ SLMTA በመተግበር የላቦራቶሪ ጥራት እንዲያሻሽሉ እንደተደረገ እና በዚህ አመት አዳድስ ተቋማት ወደ ISO 15189:2022 እውቅና የምመጡ…

#የጥንቃቄ_መልዕክት!
Byadminከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( MPox) መከሰቱን ከጤና ሚኒስቴር – ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መግለጫ መሰጠቱ ይታወቃል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩትም በበኩሉ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ዕለት ጀምሮ በሁሉም መዋቅሮች ጠንካራ የቅኝት ስራ በመሥራት ላይ ይገኛል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ሕብረተሰቡ በመተላለፊያ መንገዶቹ ላይ ማለትም፦በበሽታው ከታመመ ሰው…


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Byadmin#መልካም_በዓል ! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 10/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et
