የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ ነው፡- ጤና ሚኒስቴር
*****************
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

*****************

ግንቦት 17/2017 ዓ.ም #Mpox Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: https://t.me/M0H_EThiopia

የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በመገኝት ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስትቲዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሪዞልቭ ቱ ሴቭ ላይቭስ /Resolve to Save Lives/ለወረርሽኝ ምክንያት የሚሆኑ በሽታዎችን አስቀድሞ በመከላከል እና ዝግጁነት ላይ በ15 ወረዳዎች እና በ3 ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 50 የመንግሥት ጤና…

ሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…

በዛሬው ዕለት (2/06/2018 ዓ.ም ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው የእውቅና መስጫ ፕሮግራም ላይ ባለፉት ጊዜያት ፥ ማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝንና ሌሎችን ጨምሮ በሀገር እና በክልሎች ደረጃ የተከሰቱ ወረርሽኞችን ለመግታት በሲዳማ ክልል የሚገኙ የጤናው ዘርፍ ተዋናዮች ባሳዩት ቁርጠኝነት በህብረተሰብ ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ በአጭር ጊዜ ወረርሽኞችን መግታት በመቻላቸው ፤ ለክልላችን ጤና ቢሮ ፣ ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

በጤናው ዘርፍ የላብራቶሪ አቅም ግንባታ እና ጥራት ማስጠበቅ (Laboratory Capacity Building and Quality Assurance) የሕክምና አገልግሎት ጥራት፣ የታካሚዎች ደህንነት እና የሕዝብ ጤና ጥበቃ ዋና መሠረት ነው። የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ሐኪሞች ለሚሰጡት ውሳኔ ከ70 በመቶ በላይ ድርሻ እንዳለውም ይገመታል። ለዛም ነው ላብራቶሪ የህክምናው ዘርፍ የጀርባ አጥንት ነው የሚባለው፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትም የላብራቶሪ አቅምን ለመገንባትና ጥራትንም…

ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በክልላቸው የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማደራጀት በዛሬው ዕለት ወደ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት በመምጣት ተሞክሮ የመቅሰምና የስራ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል ። የልምድ ልውውጥ ቡድን አባላት በኢንስቲትዩቱ እየተተገበሩ ያሉትን የጤና መረጃ አያያዝ ሥርዐት ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማዕከልን፤ እንዲሁም የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የሕብረተሰብ ጤና…