
Similar Posts

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሚዲያ አካላት ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሄደ::የሲዳማ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዘመናዊ ላብራቶሪም በሚዲያ ባለሙያዎች ተጎብኝቷል::
Byadminየኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ከሀገር ውስጥ የሚዲያ ተቋማት ከተውጣጡ ባለሙያዎች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በሀዋሳ ከተማ አካሄደ። በመድረኩ ላይ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ለተውጣጡ ባለሙያዎች በሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ልየታ፣ ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ፣ በአንድ ጤና (One Health) ትግበራ፣ በዓለም አቀፍ የጤና ደንብ (IHR)፣ በሕብረተሰብ ጤና ጥናትና…


በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ግንቦት 6/2017 ዓ.ም የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ለአስር ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ በይፋዊ የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ ተገልጿል። በማስጀመሪያ መርሀ-ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ እንዳሉት በሀገራችን መከላከልን መሰረት ባደረገው የጤና ፖሊሲ ማህበረሰቡን ከአስከፊ ህመምና…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ ወረርሽኖች ለመከላከል የተስሩ ስራዎች ለሌላ ክልሎችም ተሞክሮ የሚሆን ነው አሉ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር መልካሙ አብቴ፡፡
Byadminህዳር 27/2016 ዓ፡ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ዳይሬክተሮች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተሰራ ያለው ስራዎች ተገምግሟል።በክልል ደረጃ እየተስራ ያለው ስራዎች በአቶ ተመስጌን ንጉሠ ገለፃ የተደረገ ሲሆን በተጨማሪም የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና የተከበሩ ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስቷል። በመጨረሻም በክልል ደረጃ የተለያዩ ወረርሽን…

“እለቱ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋንን ማሳደግ የሚያስችሉ ስራዎችን በማከናወን ይከበራል”
Byadminዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የጤና ሚኒስትር ______________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን እና የወባ በሽታ ስርጭትን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫውም ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም በአለም አቀፍ ደረጃ “የመንግስት ኃላፊነት ለጤና” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት ቀን ሲከበር ሁሉም ህብረተሰብ መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ያለ እንግልት ማግኘት እንዲችሉ እየተሰሩ የሚገኙ የጤናው…

የዓለም አቀፉ ጌትስ ፋውንዴሽን ልዑካን በሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቅኝትና ምላሽ ሥራዎች ያለበትን ደረጃ ጎበኙ።
Byadminየሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 30፣ 2018 ዓ.ም. ከዓለም አቀፉ ጌትስ ፋውንዴሽን የተውጣጡ ከፍተኛ ልዑካን በሲዳማ ክልል እየተተገበረ ያለውን የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ (Public Health Emergency Management-PHEM) ሥርዓት በመጎብኘት የተመዘገቡ ስኬቶችን አድንቀዋል። ልዑካኑን የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በቢሯቸው ተቀብለው ስለ ክልሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቅኝትና ምላሽ…
