
Similar Posts


SPHI Started Research Ethics Training:
ByadminOn October 31, 2025, the Sidama Public Health Institute (SPHI) began an important training program on research ethics and scientific integrity. The training brought together 35 participants, including SPHI staff and other stakeholders, all eager to learn more about ethical research practices. This training, organized by SPHI and the Ministry of Education, has a full…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ከዛምቢያ፤ ከኒጀር እና እና ከኢትዮጵያ የጀርመን ተራድኦ ድርጅት ማለትም የGIZ ፕሮጀክት የሆነውን “National Information platform Nutrition (NIPN) ፕሮጀክት ኃላፊዎችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
Byadminከዚህ በፊት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ከ”National Information Platform Nutrition (NIPN)” ፕሮጀክት ጋር በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት መፈራረማቸውና በክልል ደረጃ ይህ ፕሮግራም መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንን ለማጠናከርና የተለያየ ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ ለመውሰድ ከዛምቢያ፤ ከኒጀር እና እና ከኢትዮጵያ የፕሮጀክቱ ኃላፊዎች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት ሰፊ ውይይትና ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በውይይቱ በሲዳማ ክልል ሕብረተስብ…

ጠንካራ አደረጃጀት ለጠንካራ ፓርቲ በሚል መሪ ቃል በዛሬ ቀን መጋብት 6/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የመንግሥት ሰራተኞች 2ኛ ዙር መሰረታዊ የፓርቲ አባላት ኮንፎራንስ አካሂዷል፡፡
Byadminበኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የብልፅግና ፓርቲ አባላት “ከቃል ወደ ባህል” በሚል መሪ ቃል 2ኛ ዙር የአባላት ኮንፍረንስ ዛሬ መካሄድ ጀመረ።
Byadminበኮንፍረንሱ ላይ የብልጽግና ፓርቲን የእስካሁን ስኬቶች እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የሚያመላክቱ የተለያዩ ሰነዶች ለውይይት እየቀረቡ ይገኛል።የአመራር ግምገማ ሪፖርት እና የመ/ድርጅትና የህዋስ አመራር ሂስ ግለህስ ግምገማ የሚኖር ሲሆን በቀጣይም የአባላት ኮንፈረንስ መድረክ ይካሄዳል። ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩትጥር 7/2017ዓ.ምሀዋሳ

በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት
