
Similar Posts


የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የብልጽግና ፓርቲ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈረንስ ማካሄድ ተጀመረ ።
Byadminበጤና ቢሮ እና በተጠሪ ተቋማት እያገለገሉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ድርጅት ሥር የሚገኙ አመራር እና ሰራተኞች በፓርቲው የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በተያያዘም በዚሁ ሪፖርት ተለይተው የወጡ ጉድለቶችን ለመሙላት ዛሬ የተደረገው ውይይት ለፓርቲው አባላት የበለጠ አቅም እንደሚፈጥርና ሁሉም አመራርና አባላት ተቀራራቢ የሆነ አቋም እንዲኖራቸው ያስችላል ተብሎም ይጠበቃል። በኮንፈረንሱ በስራቸው የተሻለ ዉጤት…
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ስትራቴጂክ ዕቅዱ ላይ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች፣ ከአለም አቀፍ ተቋማት፣ ከአጋር አካላት፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት እንዲሁም ጥሪ ከተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር ስብሰባ አካሄደ፡፡
Byadminዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ስብሰባውን በንግግር በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና ስጋቶችን በተገቢው ሁኔታ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ የተጠናከረ የዝግጁነት ምላሽ ስርዓት እንዲኖራት ማድረግ ወቅታዊና ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በአጽንኦት አስረድተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ብሔራዊ ስትራቴጂክ ዕቅድ መተግበር የሀገሪቱን…

የሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዓ.ም. ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት በ2016 በጀት ዓመት የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ሲሆኑ በንግግራቸውም የኅብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የተሰሩ በርካታና ዘርፈ-ብዙ ሥራዎች ከክልሉም አልፎ በሀገር-ዐቀፍ ደረጃ ለምርጥ ተሞክሮ የሚሆኑ መሆኑን ገልጸዋል ።…

ዶ/ር ፈቃደ የራክሊ
Byadminየህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ************ በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮሜዳ አካባቢ ነው ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምሃ ደስታ እና በመነን ትምህርት ቤቶች ተምረዋል፡፡ የህክምና ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ዶክትሬት ተመርቀዋል፡፡ የስፔሻላይዜሽን ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በስነ-ደዌ ተከታትለዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይርጋ ጨፌ ጤና ጣቢያ፣ በዲላ…

በዛሬው ቀን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ፣ የማህበራዊ ልማት ፤የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።
Byadminበኢንስቲትዩቱ ከተጎበኙት የስራ ክፍሎች መካከል በክልሉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ በተለይም ድንገተኛ አደጋዎችና ወረርሽኞችን ቅድመ ትንበያ መከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰራና እየተመራ ያለበትን ሁኔታ፣ የክልሉ Reference ላቦራቶሪ ፣በኢንስቲትዩቱ የድጂታል መረጃ አያያዝ፣ የድጅታል ላይብረሪ እና ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመለትን አላማን ለማሳካት እያካሄደ ያለውን ተግባር፣ ለተገልጋዮችና ለሰራተኞች ያለውን አመቺነት እና ጽዱነት ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና…
