“ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!”
እንኳን ለ18ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ !
የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት
ጥቅምት 03/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/








Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.










(ምንጭ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ) ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ለጅንካ ሆስፒታል የማርበርግ ቫይረስን ለማከምና ለሌሎች ህክምናዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል። ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጅንካ ሆስፒታል በመገኘት የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በመከናወን ላይ የሚገኙ የክትትል ስራዎች ምልከታ አድርገዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በምልከታው ወቅት…

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 18/2018 ዓ.ም አምስተኛው ዙር የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ እና የክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የማህበራዊ ዘርፍ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አየለች ሌዳሞን ጨምሮ፣የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የክልል ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የተለያዩ አጋር ድርጅቶች፣ባለድርሻ አካላት ፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ…

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በሀገርቱ ከተፈጠረው የአየር ንብረት መዛባት ጋር በተያያዘ በክልላችንም በአንዳንድ አከባቢዎች የወባ በሽታ ጫና እየተፈጠረ ስለሚገኝ የመከላከሉን ስራ ከወራት በፍት ተጀምሮ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለትም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውኃን ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳፈን (የአከባቢ ቁጥጥር ) ሥራ በሕዝብ ንቅናቄ ተደርጓል። በህዝብ ንቅናቄ ላይ…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 25/2017 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የካይዘን ፍልስፍና እና ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን ውሳኔ ሰጭ አካላት እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በጤናው ዘርፍ የመረጃ ስርዓትን…

—————— በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከ25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ተደራሽ ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፤ የመጀመሪያው ዙር የክትባት ዘመቻም ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለብሔራዊ ሚዲያ ባለሙያዎች እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ህዳር 30| 2018 ዓ.ም…
የአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል የተልዕኮ ኃላፊ ካትሪን ሮድሪጌዝ በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚደረገው ትብብር የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ስጋቶች አስቀድሞ ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በኢንስቲትዩቱ በመገኘት ጎብኝተዋል:: የተከበሩ ካትሪን ሮድሪጌዝ በጉብኝታቸው ወቅትም እንደተናገሩት በአሜሪካ የበሽታ ቁጥጥር እና መከላከል ማዕከል ( US CDC) የሚደገፉ ፕሮግራሞች ኢትዮጵያውያንንና አሜሪካውያንን እንደ የኢቦላ ወረርሽኝ ካሉ አዳዲስ የጤና ስጋቶች ለመጠበቅ…