በማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ወቅት የሚደረግ ምርመራ
Proper Testing During a Marburg Epidemic


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል መንግሥት ጤና ቢሮ፤ “የጠንካራ ፓርቲ ግንባታና በሕዝብ ንቅናቄ ሁለንተናዊ ብልፅግና የማረጋገጥ ጉዟችን” በሚል አርዕስት የተዘጋጀው የብልፅግና ፓርቲ ንድፈ ሀሳብ የሆነው ልሳነ- ብልፅግና መፅሔት 1 ቁጥር 5 እትም ላይ የቢሮውና የተጠሪ ተቋማት አባልና ደጋፊ ሠራተኞች ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። የፓርቲው ልሳን ዕትሙ ያተኮረው የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ አቅጣጫችን ፣ የጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረታዊ…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ የመንስኤዎች መጠንን የሚያሳይ አገር አቀፍ የጥናት ውጤት ጥር 15/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ አደረገ፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና አላማ ለጤና ሚኒስቴር፤ ለክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት የጥናቱን ውጤት…
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በጤናው ሴክተር ለሚተገበሩ የሪፎርም ሥራዎች እና የለውጥ ሂደቱን ለማፋጠን ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና፣ ሪፎርሙ በአሁኑ ወቅት በዝግጅት ምዕራፍ ላይ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ፣ ለሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ ተቋማት ከተወጣጡ ሠራተኞች እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን በይፋ የከፈቱት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል፣ የሪፎርም ክትትል ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የዘርፈ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላትን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት በርካታ ምርጥ ሥራዎች እንደተሰሩ በአስተያየታቸው ገልጸዋል። በክልላችን…

ሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

EPHI, Africa-CDC Continue to Strengthen Partnership —————————- የአፍሪካ ሲዲሲ ኢስተርን ሪጂናል ኮርዲኔሽን ሴንተር (Africa CDC Eastern RCC) ሪጂናል ዳይሬክተር ዶ/ር ማዚያንጋ ሉሲ ማዛባ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዓላማም ማዕከሉ ከኢንስቲትዩቱ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችሉ የትብብር ዘርፎችን በመለየት የጋራ ግቦችን ለማስቀመጥ እንደሆነ ሪጅናል ዳይሬክተሯ ገልፀዋል። የኢትዮጵያ…