
Similar Posts

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…

ክትባት ለልጆች ጤና!
Byadminእያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የጤና መረጃ መኖር ቁልፉ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡
Byadminበጤናው ዘርፍ ለውጤታማ ውሳኔ ሰጪነት ትክክለኛ የጤና መረጃ መኖር ቁልፉን ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር የመሠረታዊ የበሽታ ጫና አሰራሮች ስልጠና መዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ትክክለኛ የጤና መረጃ መኖር በጤናው ዘርፍ ለሚኖረው ውጤታማ ውሳኔ ሰጪነት የሚጫወት ሚና እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ አስገንዝበዋል፡፡ ዶክተር ሊያ አያይዘውም የበሽታዋችን ጫና ለመቀነስ መረጃዎችን በመጠቀም ውጤታማ የጤና ውሳኔዎችን…

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአበረታች ቅመም/ዶፒንግ ምርመራ በሀገር ውስጥ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ጸረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ::
Byadmin————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሀገር ውስጥ የአበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ምርመራ ማድረግ የሚያስችለውን የአትሌቶች ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላቦራቶሪ ለማቋቋም ዛሬ ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ላቦራቶሪው በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ አስከ 2500 ናሙናዎች የመቀበል አቅም ይኖረዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ኢንስቲትዩቱ የህብረተሰቡን የጤና ደህንነት ለማስጠበቅ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም የጥናትና ምርምር ፕሮፖዛሎች (Research proposals presentation) ቀርበው ውይይት ተካሄደ።
Byadminበዛሬው ዕለት ማለትም በጥቅምት 12፣ 2018 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የጤና ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀው ወርሃዊ የጥናትና ምርምር ፕሮፖዛሎች የማቅረብ መድረክ ተካህዷል፡፡ ይህም ወርክሾፕ የኢንስቲትዩቱ ተመራማሪዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበትና ሙያዊ ውይይት የሚያደርጉበት መድረክ ሲሆን፣ ተመራማሪዎች በክልሉ በተለዩና ቅድሚያ በተሰጣቸው ጥናቶችን በማቅረብ የሚማማሩበት መድረክ ነው ፡፡ በዕለቱም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የወርክሾፑ ዓላማ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute
