
Similar Posts

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት ተሸለሙ::
Byadminየሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን ሽልማቱን የሰጠው የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ሀገር በቀል ማህበር ነው። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ላበረከቱት በሳል አመራር እያመሰገነ የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ላበረከተሎት ሽልማት እንኳን ደስ አለዎት ለማለት ይወዳል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም ሀዋሳ,ሲዳማ

የክልሉ ህብረተሰብ ራሱን ከተለያዩ በሽታዎች እንዲጠብቅና እንዲከላከል ብሎም የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነቱ እንዲሻሻል ዲጂታል ሚዲያ ሰራዊት መገንባት እና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ያሻል ፦ አቶ በላይነህ በቀለ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ከዞንና ከወረዳ የጤና ትምህርት ባለሙያዎች ጋር አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማህበረሰቡን የበሽታ ተጋላጭነት ለመቀነስና ጤናማና አምራች ዜጋ የመፍጠር ራዕይን እውን ለማድረግ የማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት…
በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ ለሕብረተሰብ ጤና ወሳኝ መሆ ኑ ተገልጿል::
Byadminበመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ (Evidence-Informed Decision-Making – EIDM) ጉባኤ በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ እየተካሄደ ሲሆን የጤና ስርዓቶችን በዕውቀት፣ በማስረጃና በትብብር ማጠናከር የወቅቱ ቁልፍ አጀንዳ መሆኑ ተገለጸ። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ፣ ጉባኤው የጤና ስርዓቶችን በዕውቀት፣ በማስረጃና በትብብር ለማጠናከር ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት የሚያንፀባርቅ መድረክ መሆኑን ገልጸዋል። ዶክተር መሳይ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute


የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 15/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 25/ 2025 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
