
Similar Posts

ትኩሳት፣ራሰ ምታት ፣ብርድ ብርድ ማለትና የድካም ስሜት ካለብዎ በአፋጣኝ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈለጊውን ምርመራ እና ህክምና ያድርጉ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794ይደውሉ! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት !

የሲዳማ ብ/ክ/መ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ለተቋማት ርክክብ አደረገ።
Byadminበርክክቡ ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ እንደገለጹት በጤና ሚኒስትር እና በኢ/ህ/ጤ ኢንስቲትዩት ድጋፍ የተገኙት በድምሩ ከ3,000,000 ብር በላይ የሚገመት በአይነት የተለያዩ መሳሪያዎች ተበርክቷል ብሏል። አክለውም የናሙና ቅብብሎሽን ለማጠናከር ትሪፕል ፓኬጆችን፤የውጫዊ ጥራት ቁጥጥር መረጃ ለማጠናከር ኮምፒውተር እና ለተበላሸባቸው ማይክሮስኮፒም ጭምር መሰጠቱን ገልፀው ; ለታለመለት አላማ ብቻ እንድውል መልእክት አስተላልፈዋል። በተጨማርም ኢንሰቲትዩቱ የዛሬውን ጨምሮ…

እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ !
Byadminየሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል። ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው። ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 20/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 29/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ክትባት ለልጆች ጤና!
Byadminእያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/


