
Similar Posts


Resolve to Save Lives የሚባል መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ስር ለሚገኙ 23 ጤና ጣቢያዎች ከ4.6 ሚልዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ ቆሻሻ ማሰባሰቢያ ባልዶችን፣ የወለል ማጽጃ ዕቃዎችን ፤ የለይቶ ማከሚያ አልጋዎችን፣ የሙቀት መለክያ መሳሪያዎችን እንዲሁም የተላላፊ በሽታ መከላከያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ።
Byadminበርክክብ ስነስርዓቱ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፏ ዶ/ር ስላማዊት መንገሻ፣ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እንዲሁም የRTSL ፕርንስፓል ማናጀር ወ/ሮ ምንትዋብ ገ/እግዚአብሔር ተገኝቷል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩትጥር 17,2017 ዓ ምሀዋሳ

’የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት” በሚል መሪ ቃል በክልሉ በሁሉም ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
Byadmin መድረኩ ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ የተገኙ ስኬታማ ድሎችን በመገምገም የተገኙ ውጤቶችን ለማዝለቅ በሂደቱ ያጋጠሙ ተግዳሮችን ለመፍታት የዘርፉ ባለሙያዎች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ለማስቻል ነው። የጤና ባለሙያ ከማንኛውም የተሳሳተ መረጃ እራሱን በማራቅ በዚህ ምክንያት በዜጎች ላይ የሚመጡ ጉዳቶችን በመገንዘብ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሠራጩ የሀሰት መረጃዎች ሳይወናበድ የገባውን የሙያ ቃል ኪዳን እና መሐላ ጠብቆ ማኅበረሰቡን በቅንነት ማገልገል እንደሚገባ ተገልጿል፡፡…

በ7ኛው ዙር የጤና አመራርነት ኢንኩቤሽን ፕሮግራም 57 ሰልጣኞች ተመረቁ
Byadminስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከእርዳታ ተላቀን ወደ ተሻለ የእድገት ደረጃ ለመድረስ ቁርጠኛ የሆነ አመራርን አስፈላጊነት አጽኖት ሰጥተዋል፡፡ በጤናው ዘርፍም ቢሆን ነገን ለመቀየር ብቃት ያለው አመራር ለመፍጠር የፕሮግራሙን አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በተለይ ለሴቶች ትኩረት በመስጠት በዚህኛው ዙር አብላጫውን ድርሻ እንዲይዙ መደረጉን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ ተመራቂዎች ግንባር ቀደም…

እንኳን ለመላው የጥቁር ህዝቦች የድል በዓል ለሆነው አድዋ 130ኛ ዓመት አደረሳችሁ !
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የካቲት 23/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 18/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 27/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute


