
Similar Posts

ክቡራን እንግዶቻችን እንኳን ወደ ሲዳማ ክልል በሰላም መጣችሁ !!
Byadminበሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲትዩት አዘጋጅነት በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በነገው ዕለት የሚካሄደው የ10ኛዉ ሀገር አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ (PHEM forum) ፎረም ተሳታፊ እንግዶችን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ እና ማኔጅመንቱ በሀዋሳ አየር ማረፍያ በመገኘት አቀባበል አድርጎላቸዋል። አቀባበል ከተደረገላቸው እንግዶች መካከል ፦ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…

እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም አዲስ አመት!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ከ”እዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ጤና ቢሮ መሰረታዊ ድርጅት የአባላት ኮንፈራንስ እየተካሄደ ይገኛል::
Byadminበመድረኩም በሀገር ደረጃ እንዲሁም በክልላችን በፓርቲ እና በመንግስት በኩል የተከናወኑ ሥራዎች አፈፃፀም እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት ተሰጥተው የሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ መነሻ በማድረግ አጠቃላይ የመሰረታዊ ድርጅት አባላት በሙሉ ተገኝተው ተሳታፊ ሆነዋል:: የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት መጋቢት 12/2016 ሐዋሳ, ሲዳማ

በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ጣቢያ (Emergency Operation Center) ወረርሽኙ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።
Byadminየአፈጻጸም ግምገማው መድረክ ተሳታፊዎች ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አጋር ድርጅቶች ሲሆኑ ፧ በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየዕለቱ የተተገበሩ ተግባራት ሪፖርት በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ…

” ድኅረ እውነት ፖለቲካ ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ውይይት አደረጉ
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

“ባልተጠበቀ መልኩ እየጨመረ ያለውን የወባ ስርጭት ለማጥፋት ከርዕሳነ መስተዳድር እስከ ቀበሌ አመራር ያሉ የስራ ኃላፊዎች ከሚያከናውናቸው የልማት ስራዎች ጎን ለጎን አጀንዳ ሊያደርጉት ይገባል።” የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ
Byadminየከፍተኛ አመራር እና የባለድርሻ አካላት ወቅታዊ የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት የመግታት አድቮኬሲ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በህብረተሰቡ ላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስከትሏል ብለዋል። በሀገራችን 75 ከመቶ የሚሆነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትር ዴዔታ፣…


