
Similar Posts

5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጥቷል ።
Byadminበሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ. ም ድረስ ለሚካሄደው 5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችና ለአጋር ድርጅቶች በድጋፋዊ ጉብኝት /Supervision / ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል ። በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ቤት ለቤት በሚካሄደው ዘመቻ በክልሉ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ዕድሜው…

ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን (EMT) አቅሟን በማጠናከር ዓለም አቀፍ የጤና አጋርነቷን እያሰፋች ነው
Byadmin______________ የጤና ሚኒስቴር ከጀርመን ኤምባሲ፣ ከሮበርት ኮች ኢንስቲትዩት እና ከዓለም የጤና ድርጅት (WHO) ጋር የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ተነሳሽነት እና አጋርነት በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የጀርመን አምባሳደር ብርጊት ኦሪ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ስብሰባ እንደምታስተናግድ አስታውቀዋል፣ ይህም አገሪቱ የተጠናከረ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አቅም መገንባቷን እና የማርበርግ ቫይረስን ጨምሮ…

” ድኅረ እውነት ፖለቲካ ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ውይይት አደረጉ
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልጽግና ሕብረት አባላት “በምርጫ ማግስት፤ጠንካራ መንግስት” በሚል መሪ ቃል ወይይት እያካሄዱ ይገኛሉ።
Byadminሀዋሳ||ሰኔ 9/2018 ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት መድረኩ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ሂደት እና በድህረ ምርጫ ሥራዎች ውጤት ላይ ያተኮረ ሲሆን የምርጫ ሂደቱን አጠቃላይ አፈጻጸም ለመገምገም እንዲሁም ምርጥ ልምዶችን ለመውሰድና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ የጋራ አቋም ለመያዝ ታልሞ የተዘጋጀ መሆኑን ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ…

በመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዙሪያ በወጡ አዳዲስ ህጎች ፣መመሪያዎችና የአሠራር ለውጦች ዙሪያ ሐገር አቀፍ የበይነ መረብ ስብሰባ (National Webinars Meeting) 12,000 ተሳታፊዎች በተሳተፉበት እየተካሄደ ነው።
Byadminበመድኃኒት አቅርቦት ስርዓት ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የበይነ መረብ ስብሰባ የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት ጥልቅ መልዕከት ተጀምሯል። ሚኒስትሯ በመልዕክታቸው በመድኃኒት አቅርቦት ስርዓት ዙሪያ በወጡ አዳዲስ ህጎች ፣መመሪያዎችና የአሠራር ለውጦች ላይ ሀገራዊ ውይይት ያስፈለገበትን ምክንያት ሲያብራሩ የህዝብን የጤና አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላትና በመድሀኒት አቅርቦት ላይ ያለውን ፍላጎት በበቂ…

ራሰዎንና ቤተሰብዎን ከወባ በሸታ ለመከላከል ሁልጊዜ የመኝታ አጎበርን በአግባቡ ይጠቀሙ!!
Byadminየአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!


