
Similar Posts

የሲዳማ ክልልን በጤናው ዘርፍ የልምድ ማዕከል ለማድረግ በልዩ ትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
Byadminየሞዛምቢክ መንግሥት ጤና ሚኒስቴር እና የሞዛምቢክ የአለም ጤና ድርጅት አባላትን የያዘ የልዑክ ቡድን በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ድንገተኛ አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ የልምድ ልውውጥ ለመውስድ ወደ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። በዕለቱ እንኳን በደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ሲሆን አጠቃላይ በተቋሙ ደረጃ እየተስሩ ያለ ስራዎች ገለፃ በማድረግ…

Ethiopian Public Health Emergency Management Success
ByadminA case of MVD Control Pannel Discission: Honoring Vigilance, Unity, and Public Health Resilience Jan. 26, 2026 11:30 AM – 12:30 PM Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ ር ዳመነ ዳባልቄ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
Byadminበሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የገና በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን ካሉ በኋላ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ከሰማይ ሰማያት ወርዶ በድንግል…

በክልላችን ባሉ ጤና ተቋማት ላይ የሚሰራው የተቀናጀ ውጫዊ ጥራት ቁጥጥር ስርዓት ወደ ዲጂታል መቀየሩ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የውጫዊ ጥራት ቁጥጥር ማዕከል ከሆኑ ተቋማት ላቦራቶሪ ባለሙያዎች እንዲሁም ከየወረዳ ለተወጣጡ ለቲቢና ወባ ተወካዮች ”የውጫዊ ጥራትና ቁጥጥር መተግበሪያ ዳታቤዝ” በሚል ርዕስ ለአምስት ቀን ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት የተቀናጀ ውጫዊ ጥራት ቁጥጥር በወባና በቲቢ ላይ እየተሰራ የቆየ ብሆንም እንደ ሀገር ከእስላይድ መሰብሰብ አንስቶ…

“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
Byadminየዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ስትራቴጂክ ዕቅዱ ላይ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች፣ ከአለም አቀፍ ተቋማት፣ ከአጋር አካላት፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት እንዲሁም ጥሪ ከተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር ስብሰባ አካሄደ፡፡
Byadminዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ስብሰባውን በንግግር በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና ስጋቶችን በተገቢው ሁኔታ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ የተጠናከረ የዝግጁነት ምላሽ ስርዓት እንዲኖራት ማድረግ ወቅታዊና ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በአጽንኦት አስረድተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ብሔራዊ ስትራቴጂክ ዕቅድ መተግበር የሀገሪቱን…
