
Similar Posts

በሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የፀረ ሙስናና ስነ-ምግባር ቀን በቢሮ ደረጃ ተከበረ ።
Byadminህዳር 23/2017 ዓ.ም ሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀዋሳ በሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ”ወጣቶችን ያማከለ የፀረ ሙስና ትግል” በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ በክልል ደረጃ ለ19ኛ ዙር በተቋሙ ደረጃ የፀረ ሙስና ቀን ተከበረ ። በውይይት መድረክ ላይ የተቋሙ አጠቃላይ ሰራተኞች እና የማናጅመንት አባላት ተገኝተው ተሳታፍ ሆነዋል :: የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 23/2017 ዓ.ም ሀዋሳ


ብሔራዊ የPEN-Plus የአሠራር ዕቅድ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ፤ የSTEPS የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ይፋ ተደረጉ
Byadmin__________ የPEN-Plus ብሔራዊ የአሠራር ዕቅድ ማስጀመሪያ መርሀሃ-ግብር የተካሄደ ሲሆን፤ የSTEPS የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፤ ይህም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን (NCDs) ለመቀነስ ቁልፍ ምዕራፍ መሆኑ ተገልጿል። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደተናገሩት የሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን ለማስፋፋት እና እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎችን ጫና ለመፍታት ወሳኝ ይሆናሉ። መንግሥት የጤና…


የጤና መረጃ መኖር ቁልፉ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡
Byadminበጤናው ዘርፍ ለውጤታማ ውሳኔ ሰጪነት ትክክለኛ የጤና መረጃ መኖር ቁልፉን ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ፡፡ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር የመሠረታዊ የበሽታ ጫና አሰራሮች ስልጠና መዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ትክክለኛ የጤና መረጃ መኖር በጤናው ዘርፍ ለሚኖረው ውጤታማ ውሳኔ ሰጪነት የሚጫወት ሚና እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ አስገንዝበዋል፡፡ ዶክተር ሊያ አያይዘውም የበሽታዋችን ጫና ለመቀነስ መረጃዎችን በመጠቀም ውጤታማ የጤና ውሳኔዎችን…

በሚገባ የበስለና ንፁህናው የተጠበቀ ምግብን በመመገብ ፤ ውሃን አፍልቶ በማቀዝቀዝ ወይም በውሃ ማከሚያ አክሞ በመጠቀም ፤ ምግብን ከማዘጋጀት ፣ ከመመገብ፣ ህፃናትን ከመመገብ በፊት እንዲሁም መፀዳጃ ቤት ከተጠቀምን፣ህፃናትን ካፀዳዳንና ማንኛውንም ቆሻሻ ካፀዳን በኋላ እጅን በሳሙናና በንፁህ ውሃ በመታጠብ የኮሌራ በሽታን እንከላከል።
Byadminለተጨማሪ መረጃዎች በነጻ የሰልክ መሰመሪ 7794 ይደውሉ!! በስዳማ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት!!
