” ድኅረ እውነት ፖለቲካ ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ውይይት አደረጉ
የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/










