ህብረተሰቡን የቁጥጥር ስራው ባለቤት ማድረግ እንደሚገባ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ
ለህብረተሰቡ የሚቀርቡ ምግቦች ደህንነታቸዉና ጥራታቸዉ የተረጋገጠ እንዲሆኑ ለማድረግ የቁጥጥር ስርሃቱን ማጠናከር እንደሚገባ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ መገለፁ ታውቋል ፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች ግብአቶች ጥራት ቁጥጥር…










