አሳዛኝ ዜና
ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከሀዋሳ ተነሰቶ ወደ ዶሬ ባፋኖ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖትራክ መኪና በቱላ ክ/ከተማ ፍንጫዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቤተመንግሥት ዳገት መንገዱን ስቶ በመውጣቱ የ6 ሰዎች ህይውት ወዲያውኑ ሲያልፍ 8 ሰዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆሰፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል :: ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን! የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት…










