ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከጉንፋን መሰል በሽታዎች ይከላከሉ!!
• እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ • ማስክ ያድርጉ • በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ • የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ • ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!! ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት









