“ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!”
እንኳን ለ18ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በሰላም አደረሳችሁ !
የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት
ጥቅምት 03/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://sphi.gov.et/








Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.










ግንቦት 07፣2017 ዓ.ም _________ የጤና ሚኒስቴር ለማኅበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሐዊ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የጤና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረጽ የኅብረተሰቡን ባለቤትነት ባረጋገጠ መልኩ ሥራዎችን በትኩረት እያከናወነ መሆኑ የዐደባባይ ሐቅ ነው። ምክንያቱም መቼምና በምንም ሁኔታ መቋረጥ ከሌለባቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች አንዱ የጤና አገልግሎት በመሆኑ፤ ስለዚህም ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በመላ ሀገራችን በሚገኙ የጤና ተቋማት እንደ ወትሮው…

በመድረኩ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ፣ የሲዳማ ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ማኔጅመንት አባላት፣የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ም/ዋና ዳይረክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ፣ የEPSS ሀዋሳ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ዘመን ለገሰ ፣የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞችን ጨምሮ የዞኖች፣ የወረዳዎችና የጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር…

ከዚህ በፊት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ከ”National Information Platform Nutrition (NIPN)” ፕሮጀክት ጋር በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት መፈራረማቸውና በክልል ደረጃ ይህ ፕሮግራም መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንን ለማጠናከርና የተለያየ ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ ለመውሰድ ከዛምቢያ፤ ከኒጀር እና እና ከኢትዮጵያ የፕሮጀክቱ ኃላፊዎች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት ሰፊ ውይይትና ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በውይይቱ በሲዳማ ክልል ሕብረተስብ…

በኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የሲ/ብ/ክ/መ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች በኤም ፖክሰ(M.pox) በሽታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። በዕለቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ ስሆን በክልሉ በሚገኙ የጤና ተቋማት ላቦራቶሪዎች ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ እየሰራ መሆኑን ገልጾ ሁሉም የጤና ተቋማት ለወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ ናሙና አያያዝ እና ጥራቱን የጠበቀ የምርመራ ውጤት የአንበሳን ድርሻ ይይዛል…