በማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ወቅት የሚደረግ ምርመራ
Proper Testing During a Marburg Epidemic


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




#MarburgVirus

የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 26/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዘወትር በየሁለት ሳምንት በሚያካሄደው መደበኛ የምርምር ሴሚናር ላይ “በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በመንግሥት ሆስፒታሎች የዲጂታል ጤና አተገባበር ዝግጁነት ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የምርምር ፕሮፖዛል በኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ተመራማሪ በዶ/ር አመሎ ቦልካ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል። የጥናቱ ዋና ዓላማው በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች ወደ…
የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል እየታየ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በዘላቂነት ለመግታት፣ ለመቆጣጠርና የቅድመ መከላከል ሥራዎችን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ:: ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በክልሉ ውስጥ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሆኖም የአየር ንብረት…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት 19/2018 የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከልና ቁጥጥር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና አንቡላንሶችን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ርክብክብ አድርጓል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ድጋፉን በተረኩቡበት ወቅት እንደተናገሩት የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ መገኘቱ…

በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች መካከል የሚፈጠሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ውጤታማ የሕብረተሰብ ጤና ጉዳዮች ላይ መረጃ ለመስጠት እና የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ ከሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ኃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መድረክ ላይ የአንድ ጤና…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በተጓዦችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ አገራት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ዝግጁነት ለማጠናከር ይቻል ዘንድ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር የመግቢያና መውጫ የጤና ቁጥጥር ባለሙያዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የጤና ልየታ፣ የቁጥጥር፣የቅኝት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ተግባራዊ ልምምድ አካሄዱ፡፡ የተግባር…