በማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ወቅት የሚደረግ ምርመራ
Proper Testing During a Marburg Epidemic


Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.




ታህሳስ 6/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 15/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Sidama Public Health Institute Communication Affairs

This collaborative initiative successfully empowered over 35 dedicated health researchers from SPHI, the Sidama Regional Health Bureau, and Hawassa University to confidently compete for and secure international funding. The training was made truly exceptional by our distinguished facilitators, particularly Dr. Dawit Wolday, Associate Professor in the Department of Biochemistry and Biomedical Sciences at McMaster University…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity star 4 ፣ የሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ LQMS -SLMTA star 4 እንድሁም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ CSH ላቦራቶሪ በ Biosafety and Biosecurity star 3 በመድረስ ከሀገሪቷ ካሉ ላቦራቶሪዎች የላቀ ውጤት በማስመዝገብ ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና United kingdom Health Security ( UKHS) የዕውቅና Certificate ተበርክቶልናል።የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና…

የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 26/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዘወትር በየሁለት ሳምንት በሚያካሄደው መደበኛ የምርምር ሴሚናር ላይ “በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በመንግሥት ሆስፒታሎች የዲጂታል ጤና አተገባበር ዝግጁነት ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የምርምር ፕሮፖዛል በኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ተመራማሪ በዶ/ር አመሎ ቦልካ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል። የጥናቱ ዋና ዓላማው በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች ወደ…
Ethiopia Strengthens Public Health Emergency Workforce Capacity Through Autonomous Training ————————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ የቅድመ ዝግጁነት ዳይሬክቶሬት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ችግሮች ሲከሰቱ ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚችሉ ከፌዴራል፣ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አሰተዳደር ለተውጣጡ ባለሙያዎች ለአራተኛ ዙር የአፍሪካ የበጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVOHC SURGE) ቡድን በማሰልጠን ሀምሌ 15/2018 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ…

————————- ባለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ቀንድ አገራት ከኮቪድ ወረርሽኝ ባሻገር ወቅታዊ በሆኑ ተፈጥሮአዊ እና ሰዉ ሰራሽ አደጋዎች ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ከእነዚህም ዉስጥ ከድርቅ ጋር ተያይዞ የሚመጡ አጣዳፊ የስነ-ምግብ እጥረት፣ ኮሌራ እና ሌሎችም ተላላፊ በሽታዎች ወረርሽኝ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡ ስለሆነም የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና…