በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!!
በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!!
በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 1/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ በወቅታዊ እስትራቴጂያዊ ጉዳዮች በተለይም የወባ ስርጭትን በመከላከልና በመቆጣጠር ስራ እና በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ላይ ዲጂታል ሰራዊቱን ለማንቃት የሚያግዝ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው በጤናው ዘርፍ ፍትሃዊ የጤና አገልግሎት ለማረጋገጥ ፤ የማህበረሰባችንን በጤናው ዘርፍ…

የአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሐዋሳ ደም ባንክ ሠራተኞች በመልካም የማምረት አተገባበር (Good Manufacturing Practice–GMP) ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናውን መርሃ ግብር ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በንግግራቸው ፣ እንዲህ ያሉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች የደም ባንኩን የአገልግሎት ጥራትና ደህንነትን ለማሻሻል ከፍተኛ ሚና…

በዛሬው ዕለት በአፍ የሚሰጠው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ተፈሪ ኬላ ከተማ በደራ ኦቲልቾ ወረዳ የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ድጉማ፣ የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ፣ የወረዳው ጤና ቢሮ ም/ል ሀላፊ፣ የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብየሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

የሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት “የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና” !!(” Hedote roore xaphoomu jireenyikera”!!) በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ ባለፉት አምስት አመታት ያከናወናቸው ፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ሐገራዊ እድገት ዙሪያ ያስመዘገባቸውን ድሎች መሰረት በማድረግ ሰፊ ውይይቱ የነቃ ተሳትፎ ም አድርገዋል።ሀሳቦቹም፡- በዕለቱ የውይይት ስነድ ያቀረበው የኢንስቲትዩቱ መስረታዊ ድርጅት ስብሳቢ አቶ ዮኤል ዮኦላ ሲሆኑ፡- የውይይቱ ሰነድ ፍሬ ሐሳቦች በሦስት…