በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!!
በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!!
በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

ሀዋሳ፣መስከረም 13/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በክልሉ በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው የደስታ ድጋፍ ሰልፍ ”በአንድነት እንችላለን፣የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው፣የህዳሴ ግድባችን የብልጽግና ችን ማህተም ነው፣የህዳሴ ግድቡን መጨረስ የድል ሽልማት መጎናጸፍ ነው” በሚሉና በተለያዩ መፎክሮች የታጀበ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ መዋቅሮች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ምርጥ የጤና ዘርፍ አመራር ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን ሽልማቱን የሰጠው የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ሀገር በቀል ማህበር ነው። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ላበረከቱት በሳል አመራር እያመሰገነ የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ላበረከተሎት ሽልማት እንኳን ደስ አለዎት ለማለት ይወዳል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም ሀዋሳ,ሲዳማ

ፍቼ ጄጂ ጄጂ! ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም ሀዋሳ ሲዳማ

ታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute