
Similar Posts

የጤናውን ዘርፍ ግቦች ለማሳካት የጤና ባለሙያዎች ሚና የላቀ ነው። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminሲዳማ ክልል “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር እድገት!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ሲዳማ ክልል ከሆነ ጀምሮ ህብረተሰቡ ያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበረሰብ አቅም ግንባታ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በተደረገው ጥረት ባለፉት አምስት…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ38ኛ በሀገራችን ለ37ኛ ለሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን”ተግዳሮቶችን በመቋቋም፣የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ!”እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ “ጥቃትን የማይታገስ ማህበረተሰብ ለትውልድ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የፀረ-ፆታዊ ጥቃት (ነጭ ሪቫን) ቀንን በኢንስቲትዩት ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችንና ድጋፎችን ለመጠየቅ የምያስችል ነፃ የስልክ መስመር እንዳለው ያዉቃሉ?
Byadminስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ March-8 ቀን ተከበረ!
Byadminበዓለም ለ113 ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ ”የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን ” በሚል መሪ ቃል የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ፣ የጤና ቢሮና የተጠሪ ተቋማት ማኔጅመንትና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመድረኩ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በንግግራቸው የሴቶች ሁሌንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በትኩረት…

እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም አዲስ አመት!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የተመሠረተበትን 100ኛ ዓመት ( Centenary) ክብረ በዓል አስመልክቶ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና አጠቃላይ ሠራተኞች ፦ የኢትዮጵያን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ጉልህ አሰተዋጽኦ ላስመዘገበው ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት (EPHI) ለመቶኛ ዓመት የምሥረታ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ / እንኳን ደስ አላችሁ!! የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ባለፉት 100 ዓመታት የተጓዘበት ረጅም ምዕራፍ ፤ የሀገራችንን ሕብረተሰብ ከወርሸኝ ለመጠበቅ፣ የህብረተሰቡን የጤና…





