በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መሬት ተንሸራተዉ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016

የዓለም ወባ ቀን! ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/ See less

ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገራችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጰያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ባወጡት ወቅታዊ መግለጫ ማሳወቃቸዉ ይታወቃል። ከዚያም ዕለት ቀደም ብሎ በ29/02/2018 ዓ.ም ከጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሕሙማን ለተሻለ የሕክምና አገልግሎት ወደ ሀዋሳ ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመምጣታቸዉ ጋር ተያይዞ ከህዳር 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

በዶ/ር ልሳነ ወርቅ ሆንሰቦ የተመራው የህክምና ቡድን 430 ለሚበልጡ እናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት የሰጠ ስሆን ፣የቅድመ ወሊድ ምርመራና ህክምና ፣የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምርመራ ፣የህፃናት ምርመራና ህክምና እንድሁም ለጤና ባለሙያዎች በሥራ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል ። ድርጅቱ ላደረገው አሰተዋጽኦ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላቅ ያለ ምስጋና እያቀረበ፣ ማህበረሰባችንን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተመሳሳይ አላማ ካላቸው…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሆስፒታል ለተወጣጡ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የላቦራቶሪ ጥራት ለማሻሻል ”SLMTA(Strengthening Laboratory Managment Toward Accreditation)” በሚል ርዕስ ከጥር 13/2018ዓ/ም ጀምሮ ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት በክልላችን ውስጥ የምገኙ ሆስፒታሎች በሙሉ SLMTA በመተግበር የላቦራቶሪ ጥራት እንዲያሻሽሉ እንደተደረገ እና በዚህ አመት አዳድስ ተቋማት ወደ ISO 15189:2022 እውቅና የምመጡ…

ሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…

____________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅታዊ የጤና ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱ በላቦራቶሪ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ 17 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸዋል፣ ከዚህም 3ቱ ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ መረጋገጡ፣ በተጨማሪም በምርመራ የተረጋገጠ ባይሆንም 3 ምልክቶች የታየባቸው ሰዎችም ህይወት…