“ወባን ለማጥፋት እንነሳ፣ አሁንም እንችላለን!”
የዓለም ወባ ቀን!
ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
See less
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የዓለም ወባ ቀን!
ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ሚያዝያ 17/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
See less

ሀዋሳ፤ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ”ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር ” በሚል መሪ ቃል የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልፅግና ህብረት በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ተከብሯል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ 7ተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ ፍትሀዊ እንዲሁም የተጀመሩ ሥራዎችን ዉጤታማነት ለማስቀጥል የፖርቲዉ አባላት ቁርጠኛ መሆን…

ዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ከሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር በመቀናጀት በክልሉ ስር ከሚገኙ ከተለያዮ ወረዳዎች የተወጣጡ የጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ከአራቱም ዞን የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊዎችና የጤና ክፍል ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቀን የካቲት 10/2016 ዓ.ም በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ገምግሞ ደካማ ጎኑን…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብአ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት Resolve to save lives ከሚባል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የ7-1-7 የበሽታዎች ቅኝት መለኪያ በመተግበር ውጤታማ ስራ እየሰራ መቆየቱን በተዘጋጀው ስልጠና መርሃ ግብር ላይ ተገልጿል። በስልጠናው መክፈቻ ላይ አሁን ያለውን የበሽታዎች ቅኝት መረጃ ስርዓት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በዘርፉ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው…

ስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንደሚጠብቅ አሳስበዋል። በመቀጠልም የ9 ወር የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ ጠንካራ…

በሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ በክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመራው የቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በክልሉ በተለያዩ ዞኖች ጉብኝት ያካሄደ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በክልሉን ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አገልግሎት አሰጣጡና በሀገራችን 4ኛ የሆነው የጂኖሚክስና ባዮኢንፎርማቲክስ ማዕከል ትግበራ ያለበትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴ ቡድኑ በጉብኝቱ የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ የበሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስርዓቱን አጠናክሮ እየሰራ ያለ…