
Similar Posts

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችንና ድጋፎችን ለመጠየቅ የምያስችል ነፃ የስልክ መስመር እንዳለው ያዉቃሉ?
Byadminስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

” ድኅረ እውነት ፖለቲካ ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ውይይት አደረጉ
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና አጠቃላይ የፓርቲ አባላት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ውይይት አድርጓል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 03/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

ወባን በጋራ እንከላከል!!
Byadminየመኖርያ ቤትዎና አካባቢዎ የሚገኙ ውሀ የሚያቁሩ ቦታዎችን በማዳፈንና በማፋስስ፤ እንድሁም ውሀ ሊያቁሩ የሚችሉ የወዳደቁ ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማ፣የሽክላ፣የጠርሙስ ስብርባርዎች እና ጣሳዎችን በማስወገድ የወባ በሽታን እንከላከል ። ለተጨማር መረጃ 7794 በነጻ ይደውሉ!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት


ከትግራይ ክልል ጤና ምርምር እንስቲትዩት ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የስራ ልምድ ልውውጥ አደረጉ።
Byadminየልምድ ልውውጥ ቡድን አባላትን እንኳን በደህና መጣችሁ በማለት መግቢያ ንግግር በማድረግ ያስጀመሩት የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ሲሆኑ በክልሉ እየተተገበረ ያለውን የመረጃ አያያዝ /ዳታ ማናጅመንት ሲስተም ፣ ነፃ የስልክ ጥሪ ማእከል (free call center) ፣ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የክልሉ ላቦርቶሪ እና ጤና ምርምርና ተክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ላይ ገለጻ…
