
Similar Posts

የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በቅንጅት መሥራት ለሕብረተሰብ ጤና መረጃዎች ተደራሽነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ::
Byadminበሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች መካከል የሚፈጠሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ውጤታማ የሕብረተሰብ ጤና ጉዳዮች ላይ መረጃ ለመስጠት እና የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ ከሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ኃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መድረክ ላይ የአንድ ጤና…

በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በድንገተኛ አደጋ ማዘዣ ጣቢያ የትላንቱ ውሎ ተገመገመ::
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዳር ,20/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ከጤና ሚንስተር ፣ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀውስ አሰተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት እየተሰሩ ያሉ ፈጣን የምላሽ ተግባራትን በክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል (EOC) የግምገማ መድረክ…

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ
Byadmin***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮና ሲዳማ ቡና ክለብ የጀግና አቀባበል አደረጉ ።
Byadminሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ሲዳማ ብ/ክ/መ/ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆን የሲዳማን ክብር እና ኩራት ከፍ ያደረገው ሲዳማ ቡና ክለብ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲደርስ በደማቅና በአይነቱ ልዩ የጀግና አቀባበል ለመቀበል የዝግጅት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ አድርጓል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 6/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ…

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት ናዳ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ከ8 ሚሊዮን በላይ የብር እና ቁሳቁስ የሰብአዊ ድጋፍ አደረገ ፡፡
Byadminበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በገዜ ጎፋ ወረዳ ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተላከውን የመጀመሪያ ዙር የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና ቡድን ( Emergency Management team ) ያካተተ የድጋፍ ቡድን ወደ ስፍራው ደርሰዋል ። በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ደረጃ ወሳኝ የሆነ ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ወደ አንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት፣በመቀመር፣ በመተንተን እና በማስተዳደር ተመራማሪዎችና ውሳኔ ሰጪ አካላት እንዲጠቀሙበት እና መረጃዎችን ለመለዋወጥ የሚያስችል ክልላዊ የጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አስተዳደር ማዕከል ”Regional Data Management Center for Health(RDMC)” ስፍ ስራዎች እንደተስራ ተጠቆመ ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 25/2017 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የካይዘን ፍልስፍና እና ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን ውሳኔ ሰጭ አካላት እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በጤናው ዘርፍ የመረጃ ስርዓትን…
