
Similar Posts

ኢንስቲትዩቱ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመስጠት፣ ክትትል እና ድጋፍ እንዲሁም የማሻሻያ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ በማድረግ የክልሉን የላቦራቶሪ አገልግሎት ለማሻሻል እና ጥራቱን ለማረጋገጥ ጠንክሮ እየሰራ እንደሚገኝ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት አስታወቀ ::
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በክልላችን ስር የሚገኙ ተቋማት ላቦራቶሪ የአለም አቀፍ የጥራት እና ቁጥጥር ስታንዳርድ በከተል እንድመረምሩ በርካታ ስራ እየሰራ ይገኛል። ከዚህ በፊት ስተገበር የነበረው ISO 15189:2012 ወደ ISO 15189:2022 ስለተቀየረ ከቀን የካቲት 3/2017ዓ/ም ጀምሮ 19 ጤና ተቋማት የላቦራቶሪ ሀላፊ እና ላቦራቶሪ ጥራትና ቁጥጥር ባለሙያ ወደ…

በማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከል ላይ ያተኮረ አውደ-ጥናት ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተካሄደ
Byadmin_____________ መድረኩ የተዘጋጀው በማርበርግ በሽታ ዙሪያ አሁን ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ እና የሃማኖት ተቋማት እንዴት በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የገለጹ ሲሆን፤ ለታማሚዎች በመጸለይ እንዲሁም ታክመው የዳኑ ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም መልአክት አስታልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የተሳሳተ መረጃን ለማጥራት የሃይማኖት ተቋማት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን አክለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…

የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች ባለፉት አራት ቀናት በሲዳማ ክልል ሲያደርጉት የነበረውን የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል አጠናቀው ግብረ መልስ ሰጡ !
Byadminየጤና ሚኒስቴር የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል (ISS) ቡድኑ በሁለት ቡድኖች ተከፋፍለው ባለፉት አራት ቀናት ተዘዋውረው የሥራ እንቅስቃሴያቸውን ከተከመለከቷቸው ጤና ተቋማትና መዋቅሮች መካከል :- የክልሉ ድንገተኛ ክስተቶች መከታተያ ስርዓት (EOC )የክልሉ ጠቅላላ ላቦራቶሪ ፣ ሁለት (2 ) ዞኖችና ሀዋሳ ከተማ (1) ፣ አራት (4) ሆስፒታሎች ፣ አምስት (5) ወረዳዎች ፣ ስምንት ( ጤና ጣቢያዎች ፣ ሰባት (7)…

እንኳን ደስ አለዎት!
Byadminየኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በመሾማቸው የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማኔጅመንትና ሠራተኞች ልባዊ ደስታችንን እየገለጽን፣ ከልብ እንኳን ደስ አለዎት እንላለን። ዶ/ር መሳይ በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በነበሩበት የአመራር ዘመን፣ የኢንስቲትዩቱን ተልዕኮ በማጠናከርና የሕብረተሰብ ጤና ሥራዎችን በማስፋፋት የማይዘነጋ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። በተለይም…

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን ጎበኙ !
Byadminከትላንት ጀምሮ የተለያዩ አጀንዳዎችን ሲመሩ የቆዩት ክብርት የጤና ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ጎብኝተዋል። በዚህ ጉብኝት በክብርት ሚኒስትሯ የተጎበኙ ጤና ተቋማት መካከል የሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል ፣ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና የሚሊኒየም ጤና አ/ጣቢያ ይጠቀሳሉ ። በታዩት ጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ፥ የበሽታ መከላከል…

የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና የአንቡላንስ ድጋፍ አደረገ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት 19/2018 የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከልና ቁጥጥር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና አንቡላንሶችን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ርክብክብ አድርጓል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ድጋፉን በተረኩቡበት ወቅት እንደተናገሩት የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ መገኘቱ…
