
Similar Posts

የጤና ልማት ስራውን ውጤታማ በማድረግ ሂደት የጤና ልማት አጋሮች ሚና የላቀ ነው። ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም በጤና ዘርፍ የተቀመጡ የጤና ልማት ግቦችን ለማሳካት የጤና ልማት አጋሮች ሚና የላቀ መሆኑን በዛሬው ዕለት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እያካሄደ ባለው የጤናው ሴክተር አጋሮች የጋራ የምክክር መድረክ ላይ ተገልጿል፡፡ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በንግግራቸው የማህበረሰቡን መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና የህዝቡን የጤና…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የመጸዳጃ ቤት ሽፋንና አጠቃቀም ዙሪያ ለሚያደርገዉ ጥናትና ምርምር ስራ ዝግጅት ለመረጃ ሰብሳቢዎችና ተቆጣጣሪዎች ስልጠና ሰጠ።
Byadminለኢንስቲትዩቱ በህግ ከተሰጡት ተግባራት መካከል በክልሉ የሚስተዋሉ ዋና ጤና ችግሮች ዙሪያ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ በግኝቶቹ መነሻ የመፍተሄ ሀሳቦችን መጠቆም ይገኝበታል። በዚሁ መሰረት በያዝነዉ አመት በተለያዩ ጤና ችግሮች ዙሪያ ልዩ ልዩ የጥናትና ምርምር ስራዎችን በተጠናከረ ሁኔታ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ከምርምር ስራዎቹ መካከል አንዱና ልዩ ትኩረት የተሰጠዉ በክልሉ የመጸዳጃ ቤት ተደራሽነትና ከአጠቃቀም ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ…

የጤና ደህንነት አቅም ለማጠናከር የሚያስችል ግምገማ በክልል ደረጃ ተጀመረ
Byadminበኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ደንብ እና የአንድ ጤና ፅ/ቤት፣ ከሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ አለም አቀፍ የጤና ድርጅት እና ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበር የሲዳማ ክልል የጤና ደህንነት አቅም ለማጠናከር የሚያስችል የግምገማ አውደ ጥናት ከሰኔ 4 እስከ 6 /2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው:: የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ስራዎችን በሚገባ ተግባራዊ…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ቡድን የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቢሮና ላቦራቶሪን ጎበኙ ።
Byadminበሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ በክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመራው የቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በክልሉ በተለያዩ ዞኖች ጉብኝት ያካሄደ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በክልሉን ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አገልግሎት አሰጣጡና በሀገራችን 4ኛ የሆነው የጂኖሚክስና ባዮኢንፎርማቲክስ ማዕከል ትግበራ ያለበትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴ ቡድኑ በጉብኝቱ የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ የበሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስርዓቱን አጠናክሮ እየሰራ ያለ…

የሲ/ብ/ክ/መ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ ስርዓትን በማጠናከር ውሳኔ አሰጣጥንና አጠቃቀምን ለማጎልበት የሚያስችል የውይይት መድረክ አካሂዷል ።
Byadminበዕለቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ስሆን ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመባቸው ዓላማዎች መካከል በክልሉ ያለውን የጤና መረጃ በዘመናዊ መንገድ በመሰብሰብና በመተንተን ለውሳኔ ሰጪ አካላት ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ መሆኑን ገልፀው ክልላዊ ጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አስተዳደር ማዕከል [Regional Data Management Center for Health(RDMS)] ተቋቁሞ ከዩኒቨርሲቲዎች፣ ከሴክተር…

እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ !
Byadminየሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል። ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው። ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ…
