
Similar Posts

በሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 10ኛው የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ፎረም ተሳታፊዎች ከውይይቱ ጎን ለጎን በክልሉ ውስጥ የተሰሩ ለተሞክሮ የሚሆኑ ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
Byadminከተጎበኙት ተቋማት መካከል በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የሚሊኒየም ጤ/አ/ጣቢያ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥራ እየተመራ ያለበትን አሠራር ፣ በኢንስቲትዩቱ የድጂታል ላይብራሪ እና በመስሪያ ቤቱ ህንጻ ላይ እየተተገበረ የሚገኘው የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ይገኙበታል። ከ20 በላይ የሚሆኑ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና ሌሎች ከየክልል ቢሮዎች እንዲሁም ከፌደራል መ/ቤቶች የተወጣጡ ተሳታፊዎችን ያካተተው ጉብኝት ላይ የነበሩ እንግዶች…

5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጥቷል ።
Byadminበሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ. ም ድረስ ለሚካሄደው 5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችና ለአጋር ድርጅቶች በድጋፋዊ ጉብኝት /Supervision / ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል ። በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ቤት ለቤት በሚካሄደው ዘመቻ በክልሉ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ዕድሜው…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 5/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 14/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ላይ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
Byadminሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገራችን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጰያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ባወጡት ወቅታዊ መግለጫ ማሳወቃቸዉ ይታወቃል። ከዚያም ዕለት ቀደም ብሎ በ29/02/2018 ዓ.ም ከጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሕሙማን ለተሻለ የሕክምና አገልግሎት ወደ ሀዋሳ ኮምፕሪሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመምጣታቸዉ ጋር ተያይዞ ከህዳር 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት…

የሕዳሴ ግድብ መመረቁን በማስመልከት በሲዳማ ክልል ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
Byadmin ሀዋሳ፣መስከረም 13/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በክልሉ በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው የደስታ ድጋፍ ሰልፍ ”በአንድነት እንችላለን፣የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው፣የህዳሴ ግድባችን የብልጽግና ችን ማህተም ነው፣የህዳሴ ግድቡን መጨረስ የድል ሽልማት መጎናጸፍ ነው” በሚሉና በተለያዩ መፎክሮች የታጀበ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ መዋቅሮች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

