
Similar Posts

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 2018 በጀት ዓመት አበረታች ውጤት የተመዘገበበት ዓመት መሆኑ ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፣ ጳጉሜን 4/2018 ዓ.ም. የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 2018 በጀት ዓመት በድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ ህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ፣ በምርምር የቴክኖሎጂ ሽግግር እና በመረጃ አያያዝ ዘርፎች ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ዓመት መሆኑ ተገልጿል ። በዛሬው ዕለት ኢንስቲትዩቱ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን፣ የ2019 በጀት…

እንኳን ደስ አለን!!
Byadmin“””””””””””””””””””””‘ የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity program ተገምግሞ ኮከብ አራት(star 4) በመድረሱ ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል ። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደሰታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 15/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et

የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች በቅንጅት መሥራት ለሕብረተሰብ ጤና መረጃዎች ተደራሽነት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ::
Byadminበሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ የሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች መካከል የሚፈጠሩ ቅንጅታዊ አሰራሮች ውጤታማ የሕብረተሰብ ጤና ጉዳዮች ላይ መረጃ ለመስጠት እና የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ በሕብረተሰብ ጤና ዙሪያ ከሚሰሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ኃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ጋር ባካሄደው የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መድረክ ላይ የአንድ ጤና…

የሲዳማ ክልልን በጤናው ዘርፍ የልምድ ማዕከል ለማድረግ በልዩ ትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
Byadminየሞዛምቢክ መንግሥት ጤና ሚኒስቴር እና የሞዛምቢክ የአለም ጤና ድርጅት አባላትን የያዘ የልዑክ ቡድን በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ድንገተኛ አደጋ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ የልምድ ልውውጥ ለመውስድ ወደ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። በዕለቱ እንኳን በደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና እንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ሲሆን አጠቃላይ በተቋሙ ደረጃ እየተስሩ ያለ ስራዎች ገለፃ በማድረግ…

የክልሉ ህብረተሰብ ራሱን ከተለያዩ በሽታዎች እንዲጠብቅና እንዲከላከል ብሎም የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነቱ እንዲሻሻል ዲጂታል ሚዲያ ሰራዊት መገንባት እና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ያሻል ፦ አቶ በላይነህ በቀለ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ከዞንና ከወረዳ የጤና ትምህርት ባለሙያዎች ጋር አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማህበረሰቡን የበሽታ ተጋላጭነት ለመቀነስና ጤናማና አምራች ዜጋ የመፍጠር ራዕይን እውን ለማድረግ የማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት…

ዓለም አቀፍ የአንድ ጤና ቀን (One Health Day)
Byadminየሰው፣ የእንስሳትና የአካባቢ ጤና ዘርፎች መካከል ያለው የአንድ ጤና ትብብር መጠናከር ለሁሉ-አቀፍ የበሽታዎች ዝግጁነትና ምላሽ መሻሻል! የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለበለጠ መረጃ በነጻ ወደ 8335 ይደውሉ!
