
Similar Posts

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
Byadmin__________ በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እና በሩሲያ የሸማቾች መብት ጥበቃ እና የሰብአዊ ደህንነት ክትትል አገልግሎት የመግባቢያ ስምምነቱ ተፈርሟል። ፊርማው የተካሄደው ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያ-አፍሪካ ለድንገተኛ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች ልምምድ እና አውደ-ጥናት መርሃ-ግብር ጎንዮሽ ሲሆን፤ በጤና ድንገተኛ አደጋዎች ላይ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ኢትዮጵያን ወክለው፣…

በ7ኛው ዙር የጤና አመራርነት ኢንኩቤሽን ፕሮግራም 57 ሰልጣኞች ተመረቁ
Byadminስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከእርዳታ ተላቀን ወደ ተሻለ የእድገት ደረጃ ለመድረስ ቁርጠኛ የሆነ አመራርን አስፈላጊነት አጽኖት ሰጥተዋል፡፡ በጤናው ዘርፍም ቢሆን ነገን ለመቀየር ብቃት ያለው አመራር ለመፍጠር የፕሮግራሙን አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በተለይ ለሴቶች ትኩረት በመስጠት በዚህኛው ዙር አብላጫውን ድርሻ እንዲይዙ መደረጉን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ ተመራቂዎች ግንባር ቀደም…

የጤና ደህንነት አቅም ለማጠናከር የሚያስችል ግምገማ በክልል ደረጃ ተጀመረ
Byadminበኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ደንብ እና የአንድ ጤና ፅ/ቤት፣ ከሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ አለም አቀፍ የጤና ድርጅት እና ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበር የሲዳማ ክልል የጤና ደህንነት አቅም ለማጠናከር የሚያስችል የግምገማ አውደ ጥናት ከሰኔ 4 እስከ 6 /2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው:: የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መከላከልና ዝግጁነት ስራዎችን በሚገባ ተግባራዊ…

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የቤት እድሳት ማስጀመሪያ ኘሮግራም አካሄደ ።
Byadmin_____________________//________________________________________ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በተገኙበት የቢሮዉ አመራሮች፣ማናጅመንትና ባለሙያዎች በጎርቼ ወረዳ ሙራንቾ ጉንጮና ሀርቤ ምቃና ቀበለ ለአቅመ ደካማና የተቸገሩ ወገኖችን የመርዳት በጎ አድራጎት ተግባር ተከናዉነዋል። የበጎነት እሳቤን በተግባር በማሳየት አርአያ ሊሆን የሚገባ ተግባር መፈጸም ተገቢ ነዉ ያሉት ዋና ዳይሬክተር በወረዳ አቅም ላጡ አቅመ ደካማ የሁለት ቤተሰብ ያረጁ ቤቶችን በማፍረስ አዲስ ቤት ለመገንባት መሠረት…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካመርቀው ከፈቱ።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮጥር 04/2017 ዓ.ም በይርጋዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ የተገነባውን የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት የኦክሲጂን ማምረቻ ፋብሪካው ግንባታ መንግሥት ለጤና አገልግሎት መሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያሳይ ገልፀዉ፥ ይህም የጤና አገልግሎት ጥራትን እንደሚያሳድግ ተናግረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው እንደገለፁት የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካው የኦክስጅን…
