
Similar Posts


#የጥንቃቄ_መልዕክት!
Byadminከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ( MPox) መከሰቱን ከጤና ሚኒስቴር – ኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መግለጫ መሰጠቱ ይታወቃል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩትም በበኩሉ ወረርሽኙ ከተከሰተበት ዕለት ጀምሮ በሁሉም መዋቅሮች ጠንካራ የቅኝት ስራ በመሥራት ላይ ይገኛል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ሕብረተሰቡ በመተላለፊያ መንገዶቹ ላይ ማለትም፦በበሽታው ከታመመ ሰው…

ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን (EMT) አቅሟን በማጠናከር ዓለም አቀፍ የጤና አጋርነቷን እያሰፋች ነው
Byadmin______________ የጤና ሚኒስቴር ከጀርመን ኤምባሲ፣ ከሮበርት ኮች ኢንስቲትዩት እና ከዓለም የጤና ድርጅት (WHO) ጋር የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ተነሳሽነት እና አጋርነት በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የጀርመን አምባሳደር ብርጊት ኦሪ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ስብሰባ እንደምታስተናግድ አስታውቀዋል፣ ይህም አገሪቱ የተጠናከረ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አቅም መገንባቷን እና የማርበርግ ቫይረስን ጨምሮ…

የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል ማህበረሰባችን ምን ማድረግ ይችላል?
Byadmin#MarburgVirus

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለተለያዩ መንግስታዊ ስራ ጉዳዮች ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው !
Byadminበዛሬው ዕለት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለተለያዩ መንግስታዊ ስራ ጉዳዮች ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሲደርሱ በክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና በቢሮው ማኔጅመንት በሀዋሳ አውሮፕላን ጣቢያ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸዋል :: የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ክብርት ሚኒስትሯን እንኳን ደህና መጡ በማለት አቀባበል ካደረጉ በኋላ በክልሉ መልካም የቆይታ…

ራድዮ(READIO-ETHIOPIA)የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጋር በመተባበር በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በሎካ አባያ ወረዳ አባያ ዙርያ መሬራ ጤ/አ/ጣቢያ ለእናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት ድጋፍ አደረገ ።
Byadminበዶ/ር ልሳነ ወርቅ ሆንሰቦ የተመራው የህክምና ቡድን 430 ለሚበልጡ እናቶችና ህፃናት ነፃ የምርመራና ህክምና አግልግሎት የሰጠ ስሆን ፣የቅድመ ወሊድ ምርመራና ህክምና ፣የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምርመራ ፣የህፃናት ምርመራና ህክምና እንድሁም ለጤና ባለሙያዎች በሥራ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጥቷል ። ድርጅቱ ላደረገው አሰተዋጽኦ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ላቅ ያለ ምስጋና እያቀረበ፣ ማህበረሰባችንን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ተመሳሳይ አላማ ካላቸው…
