
Similar Posts

በሀገራችን እየተከሰተ ስላለው ጉንፋን መሰል በሽታ የተሰጠ ማብራሪያ
Byadminየጉንፋን በሽታ በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጉሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ። በርካታ ቫይረሶች ለጉንፋን መከሰት ምክንያት ቢሆኑም በጣም የተለመዱት ግን ሪኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ሲሆኑ ሪኖ ቫይረስ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳል። ደረቅና ነፋሻማ የአየር ፀባይ (ወቅት) ቫይረሶች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራጭ ስለሚያግዝ እና…

ወረርሽኞችን ለመቆጣጠር በሚኖሩት ምላሽ መስጠት ስራዎች ውስጥ ለተቋማት ቅንጅታዊ ስራን ለማጠናከር እድል እንደሚፈጥር ተገለፀ።
Byadminየአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አመራሮችና ተመራማሪዎችን ያቀፈ ልዑክ፣ በማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከልና በክትባት ምርምር ዙሪያ ያለውን አገራዊ ምላሽ ለመገምገም በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የመስክ ጉብኝት አከናወኑ። ይህ ጉብኝት የጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን አገራዊ የምላሽ አሰጣጥ ተልዕኮ መነሻ ያደረገ ሲሆን፣ በሲዳማ ክልል ሪጅናል ላብራቶሪ እና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ ያለውን የማርበርግ ክትባት መስጫ ማዕከል ወረርሽኙን ለመግታት…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የልጅነት ልምሻ (የፖሊዮ )መከላከያ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀምሯል ።
Byadminየካቲት 14/2017 የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዕድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆናቸው ህፃናት ከየካቲት 14-17/2017ዓ.ም የሚሰጠው የመጀመሪያው ዙር የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ይፍዊ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በሚገኘው በቡልቻ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ተከናውኗል ። የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በክትባት ዘመቻው ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር በጤናው…

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው !
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ ለማስጀመር ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሀዋሳ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ፣የኢትዮጵያ…

The intensive Advanced Grant Writing training organized by the Sidama Public Health Institute (SPHI) in collaboration with the EpiGen Ethiopia Project has officially and successfully concluded, marking a massive milestone for regional health research capacity.
ByadminThis collaborative initiative successfully empowered over 35 dedicated health researchers from SPHI, the Sidama Regional Health Bureau, and Hawassa University to confidently compete for and secure international funding. The training was made truly exceptional by our distinguished facilitators, particularly Dr. Dawit Wolday, Associate Professor in the Department of Biochemistry and Biomedical Sciences at McMaster University…

የማርበርግ ቫይረስን ለመከላከል ማህበረሰባችን ምን ማድረግ ይችላል?
Byadmin#MarburgVirus
