
Similar Posts

የፖሊዮ ክትባቱ እየተሰጠ የቆልማማ እግር (clubfoot) ችግር ያለባቸው ልጆች ልየታም ይካሄዳል። ስለሆነም ይህ ችግር ያለባቸው ልጆች በቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ካሉ ለጤና ባለሙያዎች በማሳየት ያስመዝግቡ።የቆልማማ እግር (Clubfoot) ችግር ያለባቸዉን ልጆችን በማስመዝገብ ወደ ህክምና እንዲሄዱ በማድረግ ከእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት እንታደጋቸው!!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et


የዓለም የፀረ ተህዋስያን መድሐኒት በጀርሞች የመላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት በሐዋሳ ተከበረ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር “እናስተምር፣ እናሳውቅ፣ አሁን እንተግብር” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን የዓለም ፀረ ተህዋስያን መድሐኒቶች በጀርሞች መላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ከህዳር 12-14/2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ አካሄደ፡፡ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት የዓለም ፀረ ተህዋስያን የመቋቋም ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት በዓለም አቀፍ…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የወባ ማሕበራት በተገኙበት አካሄደ፡፡
Byadminየኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ደባልቄ በመድረኩ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀው የወባ ጫናን ለመቀነስና ለመከላከል ከአካባቢ ቁጥጥር ስራ ባለፈ ሕብረተሰቡ የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭትንና የአልጋ አጎበርን በአግባቡ መጠቀም እንዳለበት ገልፀዋል። በመቀጠልም የሪፖርት ሙሉዕነትንና ወቅታዊነት በመጠበቅ ፣ የግምገማ እና ግብረ መልስ ስርዓትን በመዘርጋት እና ተቋማዊ አንድነትን ማጠናከርን ባህል…

ዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ጤና ብሮ ጋር በመሆን በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ ስርጭት ያለበት ደረጃ ገምግሞ በቀጣይ ስርጭቱ ለማስቆም የሚያስችል አቅጣጫም አስቀምጧል ።
Byadminዛሬ የካቲት 10/2016 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ከሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር በመቀናጀት በክልሉ ስር ከሚገኙ ከተለያዮ ወረዳዎች የተወጣጡ የጤና ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ከአራቱም ዞን የማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊዎችና የጤና ክፍል ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቀን የካቲት 10/2016 ዓ.ም በክልሉ የተከሰተው የኩፍኝ በሽታ ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ገምግሞ ደካማ ጎኑን…

የስልጠና ኮርስ በመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች
Byadminበመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ በጤና ሚኒስትር የተዘጋጀ የበይነ መረብ የስልጠና ኮርስ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀምና የስልጠና ኮርሱን በማጠናቀቅ የሲፒዲ ሰርተፍኬት ያግኙ! A free short online course on MVD for health care workers based in primary health care units Complete the course to get a CPD-accredited Certificate! Website: moh.gov.et…
